
ትግራይ፡ የቢቢሲ ዘጋቢ በኢትዮጵያ ሠራዊት በቁጥጥር ስር ዋለ
ትግራይ፡ የቢቢሲ ዘጋቢ በኢትዮጵያ ሠራዊት በቁጥጥር ስር ዋለ 1 መጋቢት 2021 ተሻሽሏል ከ 7 ሰአት በፊት ግጭት በተካሄደበት የሰሜናዊ ኢትዮጵያዋ የትግራይ ክልል የቢቢሲ ዘጋቢ የሆነው ግርማይ ገብሩ በኢትዮጵያ ወታደሮች መታሰሩን ተከትሎ ቢቢሲ ስጋቱን ገለጸ። (bbc)—የቢቢሲ [Read More]
ትግራይ፡ የቢቢሲ ዘጋቢ በኢትዮጵያ ሠራዊት በቁጥጥር ስር ዋለ 1 መጋቢት 2021 ተሻሽሏል ከ 7 ሰአት በፊት ግጭት በተካሄደበት የሰሜናዊ ኢትዮጵያዋ የትግራይ ክልል የቢቢሲ ዘጋቢ የሆነው ግርማይ ገብሩ በኢትዮጵያ ወታደሮች መታሰሩን ተከትሎ ቢቢሲ ስጋቱን ገለጸ። (bbc)—የቢቢሲ [Read More]
ፊንፊኔ/ሸገር/አዲስ አበባ ከ 1973 -2017 አዲስ አበባ ከአንድ መቶ አመት በፊት ጀምሮ የወቅቶቹን አስተዳደራዊ ሁኔታ ተንተርሶ በተለያዩ መንገዶች በኦሮሞ መሬት ላይ ስትስፋፋ ነበር። ከ1991 ወዲህ ግን አስተዳደራዊ መዋቅሩ ስለተቀየረ /ህግ መንግስቱን በሚፃረር ንዑስ ህግ ቢሆንም/ [Read More]
አምነስቲ፤ «በአክሱም በኤርትራ ወታደሮች የተፈጸመው የጅምላ ግድያ በሰብአዊ ፍጡር ላይ የተፈጸመ ወንጀል ሊሆን ይችላል» በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ውስጥ የኤርትራ ወታደሮች በኅዳር ወር በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ገድለዋል ሲል ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዉ ድርጅት የአምነስቲ ኢንተርናሽናል [Read More]
የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት በመተከልና ትግራይ ክልል ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት በቤኒሻንጉል ክልል መተከል ዞን እና በትግራይ ክልል ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ። በትግራይ ክልል በሕግ ማስከበር [Read More]
በስላማዊ መንገድ ተቋውሞ የሚያደርጉን ዜጎች የታጠቁ የመንግስት ኃይሎች የሚፈፅሙትን ድብድባ እና ግድያ ኦነግ ያወግዛል የኦሮሞ ነፃነት ግንባር መግለጫ 11/02/2021 ዓም በየካቲት ወር መጀመሪያ የብልጽግና ፖርት ሕብረተሰቡን በማስገደድ ለዶ/ር አብይ አህመድ የድጋፍ ስልፍ እንዲያካሂድ መደረጉ [Read More]
ኦብነግ “በገዢው ፓርቲ ጥቃት እየተፈጸመብኝ ነው” አለ ኦብነግ “በገዢው ፓርቲ ጥቃት እየተፈጸመብኝ ነው” አለ የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) የሶማሌ ክልልን ከሚያስተዳድረው ገዢ ፓርቲ “ብዙ ጥቃቶች እየተፈጸሙብኝ ነው” አለ። ባለፉት ሁለት ሳምንታት ብቻ ከ50 በላይ [Read More]
በመንግስት የተዘጉ የኦነግ ጽ/ቤቶች • መካከለኛ ኦሮሚያ ሀ) ፍንፍኔ 1. ጉለሌ (የድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት) 2. አቃቅ ቃሊቲ 3. ኮልፌ ቀራኒዮ 4. ንፋስ ስልክ ላፍቶ ለ)ፍንፍኔ ዙሪያ ልዩ ዞን 1. ቡራዩ 2. ሱሉልታ 3. ለገ ጣፎ [Read More]
የሲዳማ ህዝብ በልጆቹ መስዋዕትነት ያገኘውን የራስን በራስ ማስተዳደር ውጤት በኦፊሴላዊ መንገድ ዛሬ የመመስረቻ ስነስርዓት እየደረገ ነው:: ለሲዳማ ክልል መሆን ወሳኝ ሚና ከተጫወቱት የምን ጊዜም አይረሴ ባለውለታችን መካከል ግንባር ቀደም አጋር ኦቦ ጃዋር መሀመድ። Ejjeetto tube [Read More]
ከ1000 ኪ/ሜ በላይ የባህር ጠረፍ፣ የተፈጥሮ ጸጋን ከታታሪና ንቁ ህዝብ ጋር የታደለን አገር ያቆረቆዘና ያደኸየ አምባገነን ስለ መልካም አስተዳደርና ልማት የሚለግሰው ምክር የለውም፤ ሊኖረውም አይችልም። ★በተለይ በተለይ … የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መርህ አንግቦ [Read More]
(አናኒያ ሶሪ) “ኢትዮጵያ አትታደስም!” 1) ጥቂቶች ለጥቅማቸው ሲሉ የሚዘምሩላት፣ የሚምሉ የሚገዘቱባት፣ 2) ብዙኅን ለጥቂቶች ጥቅም ሲባል የሚታረዙ፣ የሚራቡ፣ የሚፈናቀሉ፣ የሚሰደዱ፣ የሚታረዱ፣ የሚሰዉባት፣ 3) ፍትህ፣ እኩልነት፣ ነፃነት፣ ሰብዓዊ-ህልውና ደብዛው የጠፋባት፣ 4) ሰላም፣ ስክነት፣ ተስፋ፣ ጥበብ፣ [Read More]
Copyright @2016 kichuu.com