አቢይ
Amharic

ኮሎኔል አቢይ በኦሮሚያ ዉስጥ በሚያካሄደዉ ፖእቲካ የሚጎዳዉ ኦሮሞ ብቻ አይደለም!

ኮሎኔል አቢይ በኦሮሚያ ዉስጥ በሚያካሄደዉ ፖእቲካ የሚጎዳዉ ኦሮሞ ብቻ አይደለም! በኦሮሚያ ዉስጥ የሰላም እጥረቱ ሁኔታ እየተባባሰ ነዉ. ባለፉት ሳምንታት ባንዳንድ ከተማዎች የፈሰሰዉን ደምና የወደመዉን ንብረት እንደምሳሌ መጥቀስ ይቻላል. ሌላ መጥቀስ የሚቻለዉ መጠኑ ሊየያይ ቢችልም የፈሰሰዉ [Read More]