የኤርትራ የደኅንንት ኃላፊ በአዲስ አበባ፣ ጀኔራል አደም ብቻ ለምን…?፣ ‹‹አብን ክትትል ይደረግበት›› አምባሳደሩ፣ ‹‹እንደ ኤርትራ እሆናለሁ›› ሶማሊያ፣
Brigadier General Abraha Kassa, Director of National Security of Eritrea, was in Addis Ababa on 25/1. – https://t.co/sdxTPZ97pY pic.twitter.com/3gHVKB6H0x
— Kichuu (@kichuu24) January 28, 2021
ማዳበሪያና ክራንች።
የሰሜን ኮሪያዉ Kim Jong Un ለ3 ሳምንታት ከጠፋ በኋለ የማዳበሪያ ፋብሪካን ለማስመረቅ ብቅ አለ።
የኢትዮጵያዉ ጠ/ሚ ለሳምንታት ከጠፋ በኋላ የክራንች ማምረቻን ለመጎብኘት ብቅ አለ።
የAsiaን እና የአፍሪካን የዕድገት አቅጣጫን ለማነጻጸር ይረዳል።
