Western Tigray Tekeze river video -Eritrean troops in Western Oromia andBG

Western Tigray Tekeze river video  Eritrean troops in Western Oromia and BG

Large number of Eritreans rounded up – Battlefield update from Tigray Afar border – Western Tigray

1 Comment

  1. ታሞ የተነሣ እግዜርን ረሣ ይላሉ፥፥አንድ ዓይነት ክሥ ተመስርቶባቸው አብረውት ታሥረው የነበሩትን ለምን ተፈቱ የሚል ሰው ለመጀመሪያ በታሪክ የሰይጣን ቁራጭ ፥በቀል ያናወዘው እስክንድር ነጋ ተየብውን አየን፥፥ምቅናይ በለ፥፥፥፥ትግራዋይ አሥሮት ቆይቶ ቢሆን ኑሮ ምን ባለ ነበር ያሠኛል፥፥ብቀረባ ጊዜ ሀደ መንእሰይ ፋኖ፥ ወያኔ ነዓይ አይትቀትለንን፥ወያኔ ብሥሩ ውግይዕ አይክዕሉን ፥ነአና ምሥረዓዩ ከኸድሙ ኢና ንፈልጦም ሀተፍፍ ይብል ነበረ፥፥ንፁሃት ዘይተዓጠቁ ጥራይ ብህርቃን ከይትነኹ ኢና ንደሊ፥ዋላ ካብ ጎንደር ፥ወሎ፥ይኹን ሱማሌ ይምፃፅ፥አብ ንጹሃት ዝግበር ግፍዒ አይንድግፍን ፥፥ተጋደልትናውን ሕዝቦም ነፃ ከውጽዑ ለይትን ቀጥርትን ዝኳሽኹ፥ይትረፍ ንፁሃት አምሓሩ ንቀተልቲ ሠራዊት ካብ ዘላም ምግቢ ይኹን ማይ ዘካፍሉ እዮም፥ንኽበነሎም አለና፥ሕዝብና ብጥምየት እናኸለቐ ቀተልትን ሃረድትን ምቕላብ ግንብወገነይ ሂማንቲ አይኮነን፥
    ልሂቃን አምሓሩ ብፍርሂ ንሕዝብ ትግራይ ንክጭፍጭፉ ካብ ሕዝብ አፋርን ኦሮሞን ሀገዝ ኽረኽቡ ሀለይትን ፈተውቲ ኦሮሞን አፋርን መሢሎም ክረኣዩ፥ ክስምኡ ብዙሓት ነገራት ይገብሩ አለው፥እዚ ሕጂ፥ዝኽተልዎ ዘለው ፖለቲካ ድኽር ኲናት ዝድርብይዎ፥ምስ ናይ አምሓራ ቀዳማይ(ነት) ፖለቲካ ዘይከይድ ተፃብኦነት ዘስእብ እዩ፥ምክንያቱም አምሓራ ናይ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ፥ገዢ ፥ስዩመ አምላ(ሉሢ) ክሰርቁ፥የሰው ዘር መገኛ አዳም የተፈጠረው የአማራ ክልል ውሥጥ በምትገኘው ጎጃም ነው፥ ይብሉና፥፥የእግዜአብሔር እና የአዳም መግባቢያ ቋንቋ አማርኛ ነበር፥ሓዋርያት፤ቀደምት አበው አብርሃም ወዘተ ኢትዮጵያውያን ናቸው ኢሎም ከብቕዑ አብ መወዳዕታ ብሔረ አምሓራ ወብሔረ ቡልጋ ይገብርዎም፥፥ለቅምሻ ያህል ነው እነ ሁሉ አማረሽ የታሪክ ገበያ፥የቀድሞ ቅርሳቅርሶች መሸጫ አዳራሽ በሉት ኦፕን ማርኬት ከገቡ ሁሉ የኛ ባይነታቸው አይቀሬ ና ሳይለም የተፈታ ነው፥ታዲያ ይህን ሁሉ ሃሳብ ና እልም ለማሣካት ባለታሪኮችን ማጥፋት የሚል ሱሳይዳል(ራስን በራስ አካል የማጥፋት )ሂደት ውሥጥ ከገቡ አመት አለፈው፥፥የለኮሱት እሳት ሊበላቸው ጀምሯል ብዙ ወራትንም ተሻግሯል፥፥የንፁሃን ተጋሩ፥ኦሮሞ እንዲሆም የአማራ ሞት ይቁም፥ፋኖ የትግራይ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን የአማራ ጠላት ዘራፊ ገፋፊ የአሸባሪዎች ስብስብ ነው፥፥
    የትግራይ ሠራዊትና የኦሮሞ ነፃ አውጪ ስምን ሆንብሎ ለማጠልሸት የፋኖና የአማራ ሚሊሻ እንዲሁም ቅጥረኞቻቸው የኤርትራ ወታደሮች የሚፈፅሙት የጅምላ ጭፍጨፋን ሁሉም ሊያወግዘው ይገባል፥፥ሽንፈትና ፍራቻ የወለደው በትግራይና በኦሮሞ ፥በአገው፥ቅማንት ጉምዝ ላይ የሚፈፀም የቂም በቀል ጭፍጨፋ ይቁም ፥፥በጦርነቱ ለተጎዱ በትኛው ክልል ላሉ ንፁሓን ዜጎች ሁሉ የምግብ እና የህክምና አቅርቦት እንዲደርሳቸው የበላይ አካላት ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ እንጠይቃለን፥ጠላቶቻችን የሰላምና እርቅ ጥያቄን አሻፈረኝ ካሉ ከራርመዋል፥የሰላምና እርቅ ጥያቄን ያቀረበው አካል ለሚያስተዳድው ሕዝብ ብቻ ሣይሆን መላው ሀገሪቷ ለሚገኙ ዜጎች ሁሉ ሰላምን እና ደህንነትን በማሰብና በመመኘት ነበር፥ታዲያ እነዚህ የጥፋት አካላት ፋኖ፥የአማራ ሚሊሻ፥የብልጥግና ምልምል ወታደር፥ቅጥረኛው የኤርትራ ሠራዊት፥ ለሰላማዊው የትግራይ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ጦረኞቹ መሪዎች የአማራ ሕዝብንም ሳይቀር ሰላም ና ደህንነትን ነፍገውታል፥፥ጥያቄ ተደጋግሞ ሲቀርብ ልመና፥ልመና ደግሞ የአቅም ማነስን ና የፍራቻ አንድምታ ብቻ አለው የሚሉት ጦረኞቹ የአማራ ጠበብቶች፥በተግባር የአመለካከት ውስንነት(ጠባብነት)የተጠናወታቸው ስለመሆኑ ቲዲኤፍ በጦር ግንባር እያሳያቸው ይገኛል፥፥ሎሌዎቻቸው የሚሆኑ የኤርትራ ወታደሮች እግሬ አውጭኝ በማለት ከምዕራብ ትግራይ እየፈረጠጡ ይገኛሉ፥፥ ሁሉን አይነሣም ይባል የለ፥ አሸባሪዎቹ ፋኖዎችና ምንደኞቹ የ ኤርትራ ወታደሮች የሚዳቆዋን ፍጥነት ተችሮቸው(ታድለውት) ኖሮ በአሥገራሚ ሩጫ ምዕራቡን የትግራይ ክፍል እየለቀቁ ይገኛሉ፥፥ ትግራይ ኦሮሚያ በልጆቻው ትግል ነፃ ይወጣሉ፥፥

    ሰላምና ደህንነት ለመላው ሕብረ ብሔር፥፥

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.