This is the situation facing Oromo students at the Dabre Taabor University in Amhara Region..

This is the situation facing Oromo students at the Dabre Taabor University in Amhara Region..…..fearing for their lives after the killings of their colleagues last week they are forced to sleep at the Lecture Hall. The Dormitories are no longer safe for them.

Yassin Juma

ፍንፍኔ: ~ በአማራ ክልል ዘር ተኮር ጥቃቱን ሸሽተው የመጡ የኦሮሞ ተማሪዎች አሁንም በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ሌሎች ተማሪዎች የኦሮምያ ክልላዊ መንግስት ትኩረት ሰጥቶ ከዛ የምድር ሲኦል እንዲያስወጣቸው እየጠየቁ ይገኛሉ።

Ermyas Ermyas


OMN: Qophii Seattle fi Mormitoota

አንድ ስለጃዋር የሚከሪከረኝ እትዮጵያውያዊ ጋደኛዬ ደውሎ ስለገጠመው ተቃውሞ ምን አለ በመድረክ ላይ አለኝ እኔም ባጭሩ
“ከደጋፊዎቻችን ከናንተ የምንፈልገው ከብሔር ብሔረሰቦች ጋር በሰላም እንድትኖሩ ነው” ያለው ስለው አንቺ የዐብይ ደጋፊ ሆነሽ እንዴት እንዲህ ትያለሽ ብሎ እንደ ቁጣ ነገር አደረገዉ. እኔም ትርጎም በነፃ ካልተመቸህ ከፍለህ አስተርጉምና ውጤቱን አሳውቀኝ ብዬ ስልኩን ዘጋሁት. አዎ ከለውጡ በፊት የማላቃቸውን የለውጥ አራማጆችን እየደገፍኩኝ ለውጡ እንዲመጣ አብሬው የጮህኩትን የማጣጥልበት ሞራል የለኝም. የኔ ምኞት የህዝብ ነፃነት, የሀገር አንድነት, በሃያ አመት ዉስጥ የአሜሪካን 20% ኢትዮጵያ አድጋ ማየት, ከእርዳታ እና ልመና ተላቃ ዜጎቻ በሰላም እና በደስታ የሚኖርባትን ሀገር መጎብኘት ነው.


የድጋፍ መግለጫ!
ስሜ ቄስ ተመስገን መንገሻ ይባላል:: በሀገር ውስጥና በዚህ በአሜሪካ በቤተክርስቲያን በተለየዪ ኃላፊነቶች አገለግላለው:: በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ፖሎቲካዊ ሁኔታዎችን በቅርበት እከታተላለሁ:: ታድያ ሰሞኑን በአቶ ጁዋሪ መሐመድ ላይ የተከፈተውን መጠነ ሰፊ ና መሰረተ ቢስ የሆኑትን ክሶችን ሳይና ስሰማ ; እንደ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ለእርሱ ያለኝን ድጋፍ በአደባባይ የመግለጽ ኃላፊነት እንዳለብኝ ተረድቻለሁ:: በተለይም ከሳሾቹ ሆን ብለው ጅዋር የቤተክርስቲያንና የክርስቲያኖች ፀር አድርገው ለማሳየት እየሞከሩ ስለሆነ; ይህ ክስ መስረተ ቢስ መሆኑን ለመናገር እፈልጋልሁ:: ጅዋር በግል እምነቱ የእስልምና እምነት ተከታይ ሲሆን; ከግል ቤተስቡ ጀምሮ ከክርስትና እምነት ተከታዬችና ከሌሎችም ጋር በፍቅርና በአንድነት የሚኖር ግለስብ ነው:: የትግል ስልቱም ሰላማዊ (nonviolence) ሲሆን; የኦሮሞን ህዝብ ጨምሮ ለሁሉም ጭቁን ህዝብ እንደሚታገል አውቃለሁ::

የጅዋርን ፖሎቲካዊ አቋም የማይቀበል ካለ በሰላማዊ መንገድ መቃወም መብቱ ነው:: ነገር ግን ግለሰቡን የክርስትናና የቤተክርስቲያን ፀር አድርጎ ለመሳል መሞከር; እምነትን በውሸት ክስ የፖለቲካ መጠቀምያ ማድርግ ነው:: ይህ ድርጊት የግለሰቡን ስም ከማጥፋት በተጨማሪ በእምነቶች መከላከል ያለውን መተማመንና አንድነትን ያሻክራል:: በኢትዮጵያ ውስጥ እየተከሰቱ ያሉ ኃይማኖታዊ ግጭቶች እጅግ የሚያሳዝኑና በሁሉም ኃይማኖቶች የተወገዙ ሲሆኑ; እነዝዚህን እኩይ ድርግቶች ለርካሸ ፖሎቲካዊ ፍጆታ መጠቀም እጅግ ፀያፍ ነው:: ችግሩንም የአንድ ግለስብ ጉዳይ አድርጎ ለማቅረብ መሞከርም; ለሀገርና ለህዝብ ያለመቆርቆርን ያሳያል:: ስለዚህ ይህን እኩይ ተግባር እየኮነንኩ; ለ Jawar Mohammed ስላማዊ ትግል ላሳየውም ትእግስት ያለኝን አድናቆትና ድጋፍ ለመግለጽ እወዳለሁ::

እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ
ቄስ ተመስገን

Taagal Daaqaa Waaqgaarii

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 


A police in Seattle asked minilik trojan horse protesters,
Is Jawar Mohammed,a président in Africa ? They said Nooooooooo ! So , why you protest ? They said, he could be a president next year! Ahhhhhhhhhhh the police man laughed ! Jawar the first activist in the world,who make many arrogant and ignorant to demonstrate on him before he assumed government office!
Via david fraol


እሪሪሪሪ በከንቱ!!
ዛሬ በሲያትል ጀዋር መሃመድን የሚደግፍም የሚቃወምም ሰልፍ ተደርጎ ነበር። ለተቃውሞ የወጡ ወገኖች በዋናነት በአብያተ- ክርስቲያናት ቅስቀሳ ተደርጎባቸው በቀጥታ ከቤተ ክርስቲያን ወደ ተቃዉሞ የመጡ ሲሆን “አንመካም በጉልበታችን” የሚለውን መዝሙር ሲዘምሩ ነበር 😉

የቀድሞው ግንቦት ሰባት ‘ጯሂ’ ቡድኖች እኔንም ከበው በመጮህ ሊያሸማቅቁኝ ሞክረው ነበር። ኦርቾ ያው ኦርቾ ነዉና ከመጤፍ አልቆጠራቸውም። የሰው በዚህ ደረጃ በስሜት መንተክተክ እና ኢ-ምክንያታዊ መሆን ግን ያሳስባል።

ቄሶች እና አገልጋዮች ፖለቲካው ዉስጥ በዚህ ደረጃ ተነክረው ሲያበቁ ቤተ ክርስቲያን ተጠቃች ሲሉ መስማት ፈገግ ያሰኛል።

የሃይማኖት ሰዎች በርግጥ ህዝባቹን የምትወዱ ከሆነ እጃቹን ከፖለቲካ ላይ አንሱ። ሃይማኖትን እና ፖለቲካን ለዩ።

በተረፈ ሰብሰባው በታቀደለት መሰረት ተካሄዷል። ልጁም እየሳቀ ገብቶ እየሳቀ ወቷል። ደጅ ቆመው ዝናብ ሲጠጡ የነበሩ ሰዎችን dedication እያደነኩ እራስን ከማርካት እና የሃይማኖት አባቶችን ትዛዝ ከመፈፀም ባሸገር የድርጊታቸው ፖለቲካዊ ትርፍ ግን አልታየኝም።

ይህ ተግባር ከከተማ ከተማ የተለመደ እና የሚጠበቅ ጬኸት ሆኗል።

እሪሪሪሪ በከንቱ!!

Yared Estifanos Yumura

OMN:Marii Hawaasa Oromoo Seattle Jawaar Mohammed waliin (SAD 17,2019)