Tamsaasa kallattii marii ABO hawaasaa naannoo washington,DC tti geggeessaa jiru..

Tamsaasa kallattii marii ABO hawaasaa naannoo washington,DC tti geggeessaa jiru..

የአማራ ክልል ባለስልጣናት. ዛቻ አበዙሳ!
ዛቻና ቀረርቶ ልዩ መታወቂያው ከሆነ አከባቢ “ዛቻ ተሰማ” ብሎ ዜና ጆሮ አይስብም።
ነፍሱን ይማረውና ዶ/ር አምባቸው የክልሉ ፕሬዚዳንት በሆነ በጥቅት ቀናት ውስጥ ንግግሩን በዛቻ ነበር የጀመረው።
“ ግዳይ አምሯቸው ዘመቱ፤ እርሳቸውም ሞቱ” ብለው ራሳቸው እንደሚተርቱት “ግንባሬን ካልሆነ አትቅበሩኝ ከሚል ህዝብ የተወለድን ነን” ያለው በራሱ ላይ ደርሶ አየን።
የሰሞኑ ዛቻ ምን አድስ ነገር ይዟል ከተባለ …
በአድራሻ. ለ4 ኪሎ ቤተመንግስት. የተሰነዘረ መሆኑና ብዛቱ ነው።
ባለፉት 3 ቀናት ውስጥ ብቻ ሶስት ባለስልጣናት ናቸው ዛቻ ያሰሙት፦ አብረሀም አለኸኝ፣ አገኘው ተሻገር፣ ተመስጌን ጥላሁን
የአብረሀም አለኸኝና የአገኘው ተሻገር በግልፅ. ያነጣጠረው. ጠ/ሚሩ ላይ ነው። በተለይ የአቶ አገኘው ተሻገር. አነጋገር.ለሰውዬው ያለውን ንቀት ሁሉ በሚያሳይ መልኩ ነው።
በአቶ መለስ ዜናዊ ዘመን እንኳን ጠ/ሚሩ እርሱ በየክልሉ ያስቀመጣቸው የህወሓት ሙግዚት. ካድሬዎች በክልል ፕሬዚዳንቶች ጭምር ምን ያህል ይፈሩ እንደነበረ ለሚያስታውስ ሰው አቶ አገኘው ተራ የክልል የፓርቲ ፅ/ቤት ካድሬ. ሆኖ ጠ/ሚኒስትሩን “የማንንም ፈቃድ ሳንጠብቅ…” በሚል ሲያንጓጥጥ ማየት እንግዳ ይሆንበታል። በሌላ በኩል ደግሞ .ከአሁን ቀደም አቶ ዮሀንስ ቧ ያለው “ከፊት ያለውን አረፋ አትመልከቱ፤ የመንግስትን ስልጣን ተቆጣጥረነዋል” ያለው ነገር እውነት ስለመሆኑ ሌላ ማረጋገጫም ነው።
“ከእኛ ድጋፍ ውጪ 3 ቀን አይሰነብትም” በሚሉት ዐቢይ አህመድ ላይ ደረታቸውን ነፍተው የሚያሰሙትን ዛቻ “ገዳይ ሳይገኝ ጉሮ ወሸባዬ” ብለን የሚናጣጥለው አይደለም፤ ለወትሮ ዝምተኛ የነበሩት አቶ ተመስጌንም “ከዚህ በኋላ ገዳይ ይሞታል” ማለታቸው እርግጠኛ ሆነው የሚተማመኑበት ነገር እንደአለ ያመለክታል። አክተሩ የማይሞትበት “የህንድ ፍልም” ቀርቷል እያሉን ይሆን?
አድርጎት ነው!
አቶ.ተመስጌን እንዳሉት ገዳዩ ዐቢይ ተራው ደርሶ. የሞትን መራራ ፅዋ. እንዲጨልጥ የእኛም ፀሎት ነው። እስከዚያውም ድረስ በተራ የበታች ካድሬዎች እንዲህ በቁሙ. ሲዋረድ.ማየት በራሱ ለእኛ.ትልቅ ደስታ ነው።
የአማራ ክልል ባለስልጣናት ዛቻ ከዐቢይ ሌላ ምንአልባት ጉምዝ እና. ቅማንትንም ሊመለከት ይችላል።
ከዚህ. ባለፈ.ትግራይን መቼም.አይሞክሩም፤ አያስቡትምም። መሳሪያው አለ፤ ልቡ ከዬት ይመጣል?
የኢዜማው ናትናኤል ከ4 አመታት በፊት በቄሮ ጀግንነት እጅግ ተመስጦ እንዲህ ሲል በፌቡ ገፁ ላይ ፃፈ ፦
“በአማራ ክልል ያለው መሳሪያ ሩቡ ኦሮሚያ ቢኖር ኖሮ ይኼኔ ኢትዮዺያን ነፃ አውጥተዋት ነበር”
መሳሪያ ብቻ! ልብ የለም እያለቸው መሰለኝ…