Salphina OPDO moo’ Badhaadhina!!DWUI’n ‘Paartii Badhaadhina Ityoophiyaa’ jedhee of moggaasuun akka dhaaba tokkotti hundaa’uuf.

Salphina OPDO moo’ Badhaadhina!!DWUI’n ‘Paartii Badhaadhina Ityoophiyaa’ jedhee of moggaasuun akka dhaaba tokkotti hundaa’uuf.

Odeeffanoon gaazexaa Addis maaladaan baaseen ADWUI’n ‘Paartii Badhaadhina Ityoophiyaa’ jedhee of moggaasuun akka dhaaba tokkotti hundaa’uuf.
Marii kana irratti paartiin TPLF Hundeeffama irratti hirmaachaa hin jiru.

Dachaasaa Wiirtuu

ኢብፓ (EPP) Coming soon
ኢህአዴግ ከስሞ ኢብፓ!! ይላል ከ Elias Meseret ገፅ የተገኘው የአዲስ ማለዳ ጋዜጣ


በነገራችን ላይ ሰባተኛው ንጉስ ሊመሰርቱት ነው ተብሎ የሚወራው አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ “የኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲ” (Ethiopian Prosperity Party) የሚል ስያሜ ሊኖረው እንደሚችል ተሰምቷል። የፓርቲው ስያሜ ትኩረቴን መሳቡ አልቀረምና አንድ ነጥብ ላንሳ፥
ስያሜው Prosperity Church በሚል ሃዋሳ ከተማና ሌሎች የደቡብ ከተሞች ውስጥ የየራሳቸውን የብዝበዛ ቤተ ክርስቲያናት እንደ አሸን በየመንደሩ ውስጥ በመክፈት የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦችን በገፍ እየበዘበዙ ካሉት በዝባዥ ፓስተሮች (ራሳቸን ነብይ ብለው የሰየሙ ናቸው) ጋር አንዳች ግንኙነት ይኖረው ይሆን ወይ ?

ጠ/ሚው ባለፈው ሚሊኒየም አዳራሽ በተደርገ የጳጉሜ ውስጥ አንዱ ድግስ ላይ ለአንደኛው የProsperity Church ባለቤት ፓስተር አውሮፓዊያን የሸለሙትን ሃያ አምስት ሺህ ዩሮ ማበርከቱ ባነሳውት ጥያቄ ውስጥ ያለውን ቁልፍ ነጥብ የሚያጠናክር ይመስለኛል

ሰባተኛው ንጉስ ኢህአዴግን በማፍረስ “የኢትዮጵያ ብልጽግና ፓርቲ” የሚባል አዲስ አንድ ወጥ የፖለቲካ ፓርቲ ሊያቋቁም እንደሆነ ሹክሹክታ ይሰማል። ብልጽግና ማን ይጠላል?

መልካም እድል ለሰባተኛው ንጉስ ብለናል ለማንኛውም

Girma Gutema


Abiyyi Ahimed waan Oromoo ilaalchisee waan seenan hin daganne waan lama dubbatee ture
==================================

1. Oromoon amantiin walqoodu eegallaan sabni kun nidiigama Oromiyaanisi nidiigamti je’ee ture walgahii caffee Oromiyaa irratti. Yeroon sun yeroo Oromoon kallattii hundaan wayyaane faana kokkee walqabee ture sana. Lammaa Magarsaa Oromoota OPDO keessa jiran, sabboonumma cimaa qaban keessumaa dubartoota magaalota naannoo Finfinnee ramadee ture. Akkuma carraa ta’ee dubartoonni kuni Amantii Isilaama hordofu ture. Habashootni Abiyyitti wacnaan Abiyi kantiibota kana haxaahe kaase.
2. Olola WBO irratti ta’aa tureen walqabatee, Abiyyi akkana je’e. “Abiyyi Wallagga dhufnaan ni ajjeesan jedhan, yoo kun ta’e, godinoonni Oromiyaa biroo akkamiin Oromoota Wallaggaa jiraatu dhiisa je’e”.
================================
Waan amma deema jiru ilaalun, hubachuun Abiyyi summii inni facaasa ture waan salphaatti ilaalamu qabu miti. Dabalatasi tokkummaa Oromoo diigufi nama ciise bulu miti.

Fekadu L. Bayisa

Ethiopia in DEMOCRACY ! Investors will keep avoiding Ethiopia, feeling unsafe while the untouchable strong Criminals still give orders, as innocent activists be killed imprisoned and abused. Investors will keep avoiding Ethiopia as there is no security –safety-sustainability AS LONG AS THE OROMOS ARE DETAINED WITHOUT THE SLIGHTEST “HUMAN RIGHTS RESPECT”

ቀዳማዊ ሃይለስላሴ ወደ እንግሊዝ ሃገር ሲሰደዱ እንደንጉስ አቀባበል ተደርጎላቸው ተስተናግደው ነበር የሚለው የጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ የዛሬው የሚዲያ ዲስኩር ትክክል እንዳልሆነ በጉዳዩ ላይ ጥቂት የታሪክ ንባብ ያለው ሁላ የሚገነዘበው ነው —ነጭ ውሸት ነው ላለማለት 🙂

ንጉሱ በማይጨው ጦርነት ላይ ጦራቸው በጣሊያኖች ተሸንፎ ወዳመጣለት ከተበተነ በኋላ እርሳቸውና ቤተሰቦቻቸው ወደ እንግሊዝ ሃገር ሲሸሹ፣ የእንግሊዝ መንግስት እንደ ተራ ስደተኛ ተቀብሏቸው ሲያበቃ፣ Bath በምትባል የኢንግላንድ ትንሽዬ ከተማ ውስጥ መኖሪያ ቤት በመስጠት በወቅቱ ለማንኛውም ተራ የፖለቲካ ስደተኛ የሚሰጥ ሃያ ፓውንድ ሳምንታዊ ድርጎ እየከፈላቸው አጤ ሃይለስላሴን ለአምስት ዓመታት እንዳኖራቸው በዘመናዊት ኢትዮጵያ political history ላይ ለረጅም ዘመናት ጥናት ያደረጉትና መጽሃፍትን የጻፉት እንግሊዛዊው መሪ አፍቃሬ-ኢትዮጵያ ምሁር (authoritative Ethiopianist scholar) ፕሮፌሰር ክላፋምን ጨምሮ በርካታ የውጭና የሃገር ውስጥ ምሁራን በየጽሁፎቻቸው የገለጹት ነገር ነው።

ማሳካት የምትፈልገውን የቤተ-መንግስት ህንጻ እድሳትና ግንባታ ፕሮጄክት አይዲያ ለመሸጥ ሲባል ብቻ በሰፊው የሚታወቅ የታሪክ እውነታን አጣሞ ማቅረብ ትክክል መሆን የሚችል አይመስለኝም። ተቀባይነትም የለውም …ትርፉም ትዝብት ብቻ ነው።

የኢትዮጵያ ብዙዎቹ ህዝቦችም ሆኑ በጦር ሜዳ ሽንፈቱ ምክኒያት ሸሽቶ በስደተኝነት የተጠለለባት ኢንግሊዝ “ታላቅ ንጉስ” ያላሉትን አጤ ሃይለስላሴ, በተራ ውሸት ላይ በመሞርከዝ “ተሰዶ እንኳን እንደ ንጉስ አቀባበል የተደረገለት መሪ ነበረን” ማለት ተራ ቅጥፈት እንጂ ሌላ ምን ሊባል ይችላል?

#Ethiopia


Good morning people
ንጉሶች ተመሳሳይ ባህሪይ አላቸው
Oromiyaa isiniif qofaatti eenyutu siniif kenne?
Oromiyaa nuhiif ergisaa isiniif ammoo handhuuraa eenyutu godhe?


ወዳጄ ገንዘብ ገብረአምላክ ለኢትዮጲያ ከንድነት አሳቢዎቹ ልዕለ ስብዕና ያለቸው ምሁራን ወዳጆቹን መድረክ እንድቀላቀል ጋበዘኝ ።

Bayissa Olana Gonfa