The revolution seems to be completely hijacked:As the (as yet secret) tinkering with the Constitution begins to repeal the rights of nations, nationalities, and peoples, let all Ethiopians brace themselves for an all out protest across the country.
The revolution seems to be completely hijacked.
Maalumaafuu olloonni keenya osoo namni sagalee isaanii hindhageenye akkasitti dhimma ofii aanjeffataa jiru.
Maddi Wazema Radio ዋዜማ ሬዲዮ dha.
ኦቦ Badhaasaa Dhiinsaa.ትናንት ከቤታቸው ከአሸዋ ሜዳ ኮንዶሚኒየም አከባቢ በመከላከያ ሀይል ታፍነው ተወስደዋል።
For all the +ve change in #Ethiopia the daily reports @hrw receives of arrests, disappearances, and killings by Eth sec forces in Oromia & now Amhara, at least some of whom appear to be civilians, is reminiscent of pre-Abiy Ethiopia, as is the lack of explanation from @PMEthiopia https://t.co/xRkS7UDePw
— Felix Horne (@FelixHorne1) January 10, 2019
ምንጭ ፦ DW Amharic
በቁጥጥር ስር ከዋሉት ሰዎች የተወሰኑቱ የታሰሩት “ለኦነግ ስንቅ ሰጥታችኋል” በሚል ምክንያት እንደሆነ መስማታቸውንም አክለዋል።የከተማይቱ ነዋሪዎች እታሰራለሁ በሚል ፍርሃት ውስጥ መሆናቸውን አስረድተዋል።
“እስካሁን ምንም ግጭት የለም ግን ፍርሃት አለ። ሰው እንደፈለገ መንቀሳቀስ አይችልም። ሁለት ሆነው አብሮ መቆም ፣ መሄድ አይችልም።በየቦታው ፍተሻ ነው። አሁን ከተማ ውስጥ ያለው በጣም የሚያስፈራ ድባብ ነው” ሲሉ የከተማይቱ ነዋሪ በሻምቡ ያለውን ሁኔታ ገልጸውታል ።“ከ12ሰዓት በኋላ መንገድ ላይ የተገኘ ሁሉ ይደበደባል ፤ ይታሰራል። በጣም አስፈሪ እና አስጊ ነው” ብለዋል።
ጀግናው መከላከያ ስራዊታችን ለወያኔ ባንድራ ያለው ፍቅር