Gabaasa qeerroo: “Godina Illuu abbaa Boor Magaalaa Goreetti hawaasni magaalichaa Gadda Dhumaatii Sabaa isaaf qabu agarsiisaa oolee jira.”
Via: Miidhaksaa Abbishuu
በመሀል ሀገር ሸገር የነዋሪው ወሬ ጦፏል፡፡ በዘረፋ የተገኘ የአንድ አካባቢ ሰዎች ብልጭልጭ ፎቅ በህዝባዊ አብዮት ወደ ምሽግነት የሚቀየር ይመስላል፡፡ ውስጡ ያረረ ህዝብ የፖለቲካው ውጥረት ነገሩን አደገኛ አድርጎታል፡፡ በአዲስ አበባ የሚወራው ሁሉ ለማመን ይከብዳል ፡፡ ውጥረቱ ሳይታሰብ ፈንድቶ አንዳች ነገር ሊመጣ ከጫፍ የደረሰ ፍርሃት አንጃቧል ፡፡ ….የአገዛዙ የጥቅም ተካፋይ ካድሬ የዉስጣቸው አጀንዳ አስጨንቆታል፡፡ የመፍረስ አደጋ ከፊታቸው መደቀኑ በየካፌው የሰዉ ወሬ ምስክር ይሆኗል፡፡ አንዳንድ ሰዎች ያልታሰበ ቁጣ ይኖራል በማለት ለቤተሰቡ ከወዲሁ ቀለብ ማዘጋጀት ያለውን ገንዘብ ከባንክ ማውጣት በስጋት ተጠምዷል፡፡ የትግራይ ተወላጆች የለየለት ፍርሃት የቤት ንብረት ሽያጭ መድራት ያልታሰበ ዱብዳ መኖሩን ያመላክታል፡፡ በአዲስ አበባ በፀጥታ ውስጥ ያለ አመጽ አስፈሪ ነው ወጣት ትንሽ ትልቁ በአገዛዙ ከመማረሩ በላይ በአካባቢው የሚኖር ካድሬ ለማየት ተጠይፏል፡፡ በዚህ ወቅቱ የስርዓቱ ሹኩቻ ወደለየለት ጠርዝ ገንፍሎ ከመጣ የ97 አይነት ማዕበል መከሰቱ እሙን ነው፡፡ ሁሉም ነዋሪ የመጨረሻውን ፊሽካ እስኪነፋ የሚጥብቅ ሆኗል፡፡ እመነኝ ዘንድሮ ወያኔ ጉዷ ፈላ”! ምንጭ ስንታየሁ ቸኮል
Long live qeerroo
Wayane apartheid settelers are on the run
No where to hide wayane murderes !!, U will be slaughtered like sheeps by hands of Qeerroo & oppressed natin in fake so called ethiopia
Oromia shall be free soon
And rest oppressed nations will follow suit inshaALLAAH