Breaking News : Osoo Abbaan Duulaa har’a Paarlaamaa walitti qabuun

#Breaking_News : Osoo Abbaan Duulaa har’a Paarlaamaa walitti qabuun herrega barsiisuu sagaleen waraabame butamee harka keenya seenee jira. Caqasaa


“ጄነራል አባ ዱላ ገማዳ በተመለከተ በአጭሩ” =========================================

ከ1992 ጀምሮ አባ ዱላ ለኦሮሞ ህዝብ ሰርቷል የሚሉ ግለሰቦች መሬት ከአባ ዱላ ለይ የተቀበሉና በእርግጥም በጥቅም እጅግ የተሳሰሩ ግልስቦች መሆኑን በዝህ አገጣሚ ሊገልጽለችው እፈልጋለሁኝ ። አባ ዱላ ማለት የወያኔ ቀኝ እጅ እና እጅግም የሕወሓት ተማኝ ሆኖ ለ27 አማት አገልግሏል ። አባ ዱላ ወየኔ የሚለውን ቃል የለምንም ቅሬታ ተግበራዊ የሚፈጽም የሻዕቢያ የጦር ምርኮኛ ወተደር ነበረ ።

ከዚያ በኋለ የትግራይ ነፃነት ግንባር ከኤርትራ ገር በጦር ምርካኞች ልውውጥ ወቅት አበዱለን የገኙተል ። እሱ ብቻ አይደለም ። መቶ አላቃ ኩማ ደማክሳም ሌሎቹም ከፍተኛ የኦህዴድ አማራር ለይ እስከ አሁን የሉ እና በተማኝነት ለትግራይ መንግስት የሚስሩ አሉ ። ግን ኦሮምኛ ይነገሩ እንጅ እነዚህ ሰዎች ኦሮሞ እንደልሆኑ ነው የሚነገረው ። ለምሳሌ እንደ ከማ ደማክሳ ኢሉ አባቦር ተወልዶ ይደግ እንጅ 300.000 ህዝብ ከአዲስ አበባ የፋናቀለ ጨካኝ ገለስብ ነው የአዲስ ከንቲባ በነበራ ግዜ እንደዚህ አይነት ጨካኝ እና አራማኔ ሰዎች ነቸው ኦህዴድ አለበሎች። ከነሱም ጥቅቱን ነው ለመግለፅ የሚፈልገው ። የትግራይ ወያኔ /ወንበዴ ዋሻ ውስጥ ሆኖ የፋጠሩለቸውን ነው ስማቸውንም ይዞ ፍንፊኔ የገቡት ። አባ ዱላ በወያኔ መንግስት ነው የተሰጠ, ኩማ ደማክሳ/አንድሽውን የነቀል እየተበለ በኦሮሚያ ህዝብ ስቀልዱ ቆይቷል ይህንን እስከ አሁን የስተውሰው የለም ። TPLF Film never end.

የትግራይ ነፃነት ግንባር የኦሮሞን ህዝብ እንዴት መግዛት እንደምችሉ እዚያው ጨካ ውስጥ ሆኖ ነው የጨረሱት እና በወቅት የኦሮሞ ነፃነት ግንበር የተበረሩትም በዝህው ኦህዴድ በተበለው ፌክ ድርጅት ወያኔ በፈጠረው ምክንየት ነው እና ሆድ ይፍጀው ስለዝህ ጉደይ ውስጥ መግበት አልፈልግም ። ነገሩ ሁሉ እንዝህ ቆሻሻ ድርጅት ስፈጣር ነው የኦሮሞ ህዝብ ችግር ውስጥ የተዘፋቃው እና በጭቃኔም የሚጫፋጨፋው የለው ። ኦህዴድ በይኖር ኑሮ የኦሮሚያ ህዝብ እንደዚህ በደል አይደርስባትም ነበር ።
አይጫፋጨፍምም ነበረ ። የኦሮሞ ህዝብ ከዱሮ ጀምሮ ከደርግም ከሚኒልክም ጭቆና ተርፏል እና እንደዚህ የተማረ ሀይል በወቅቱ ኦሮሞ ህዝብ አልነበረውም ። ለዝህም ነው ከዱሮ ጀምሮ የኢትዮጵያ መንግስተት የኦሮሞ ህዝብ እንዲማር የማይፍልጉት ። ዘሬ ግን እግዛብሄር ይማስጌን የኦሮሞ ህዝብ ከመንም በለይ የተማረ የተመረመረ የኦሮሞ ሊቅ አለትች ። ለዝህም ነው የኦሮሞ ትግል እዝህ ደራጀ የደረሰው ምንም እንኳን አንድ አንድ አዳርባይ እና አገር ሸጭ እንደ ኦህዴድች አይነት ድርጅት ብኖሩም ህዝባችን ነፃነተቸውን መጎናጸፉ የማይቀር ነው ። በኔ አመለካከት ኦህዴድ ድርጅት ፈጽሞ በልተፋጠረ ነበረ ።

ኦህዴድ የወያኔ ተለላኩ እንጅ ለኦሮሞ ህዝብ ሰራ የሚትሉ ወገኖች ከለችው እጅግ የተሳሰተችው መሆኑን ሊገለጽለቸው እፋልግለሁኝ ። በተላይም አንድ አንድ የኦርሞ ግለሰቦች አባ ዱላ ጀግና ነው ብሉ የሚያነፈሱት ከዝህ ብቄጦቡ መልካም ይመስለኛል ። እርግጥ ብዙ የኦህዴድ አበሎች የውጭ አገር ትምህርት የሄዱት በሱ ስም ነው እና ስሙ እንደይጠቅስ የማይፋልጉ ብዙ ግለሰቦች አሉ ። እንሱም ኦህዴድ ክድሬ እነ ገዳይ አስገዳይ የነበሩ እና ስማቸውን መጥቀስ አስፈላጊ አይደለም በአሁኑ ሰአት እና ለጊዜው እንተው ።

አባ ዱላ የአምቦ ህዝብ እጅግም የስጫፋጨፋው እና እጅግ ተርክ የለው የጦር ወንጀለኛ ረስ ወደድ ፍጡር ነው ። ጁነድን ሰዶም እንደዚያው የአባ ዱለን ፈለግ ተከትሎ ህዝበችን አስጫፍጭፏል ።
እንግዲህ እነዝህ ነቸው ለሎች ጀግኖች ነቸው ተብሎ በሶሻል ሚዲያ ለይ የሚናፈሰው ። ሰናውቀው ቀርተን አይደልም ።

ከእንግዲህ በኋለ የኦሮም ህዝብ ነፃነቱን የሚፈልጉ ከሆነ መጀመሪያ ኦህዴድን 100% መጥፋት ተገቢ ይመስለኛል ። ይህ ከልሆነ የኦሮሞ ህዝብ ነፃነት ለማግኘት እጅግ ይከበደል የው ደም መፍሰሱ ይቀጥለል ማለት ነው ። ስለዝህ ይህንን ደም ለማስቆም የኦሮሞ ህዝብ ነፃ ለማውጣት ከፈለገ ኦነግ እና ቆሮ ቢሊሱማን ከአገር ቤት ጀምሮ ይርደ እላለሁኝ። ከኦነግ እና ከቄሮ ቢሉሱማ ገር ህዝበችን መቆም ግዴታ ነው ማስተጠቅም ግዴታ ነው ነፃነቱን የሚፈልግ ከሆነ ።

አመሰግናለሁ ።

1 Comment

  1. Niitiin kee baate maaliif deebite jennaan, kan hafe badduu basuufi jedhe jedhan namichi. Aba Dulaanis kanaaf afyaaii parlamaatti deebi’e.
    Aba Duulan ilma HARREE ti malee ilma Oromo miti. Sababa isaatiiff ummanii oromo lafairraa duguugamuuf deema. Oromoon warr waraana nurrati labsan hunda isaanii irraati tarkaanfii cululuqaa fudhachuu qaba.

Comments are closed.