Oromoo fi Oromummaa dhabamsiistee bittaa nafxanyaa jalatti gabroomsuuf Itoophiyummaa Oromummaa nyaattu gadi dhaabuuf wareegamte.


ሕግ ግልፅ ሆኖ እያለ ትርጉም መሻት፣ ለሕገ-ወጥነት በር ለመክፈት ብቻ ተፈልጎ ነው።

ሰሞኑን፣ የአብይ ‘መንግሥት’፣ ምርጫ-2020ን ለማራዘም ስለፈለገና ለዚህ ፍላጎቱም የሕግ ድጋፍ ለማሰጠት በማሰብ፣ የተወሰኑ የሕገ-መንግሥቱን አንቀጾች መርጦ፣ ሕግ ተርጓሚው አካል (ማለትም የሕገ-መንግሥት አጣሪ ጉባኤ)፣ በጉዳዩ ላይ፣ ገዢነት ያለውን ትርጉም እንዲያቀርብለት በፓርላማው አስወስኗል። ‘መንግሥት’፣ ግራም ነፈሰ ቀኝ፣ ምርጫ ለማካሄድ ስላልፈለገ፣ እና ምርጫ አለማካሄዱም በሥልጣኑ ላይ የሚያስከትለውን ሕገ-ወጥነት በመረዳቱ፣ ማንኛውንም አማራጭ በመጠቀም፣ ለሕገ-ወጥነቱ ሕጋዊ ሽፋን የሚሰጠው መጎናጸፍያ እየፈለገ መሆኑን ሳይሸሽግ በምክትል ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ በኩል ነግሮናል። ይሄን ለማድረግ 4 አማራጮችን አንስቶ፣ ከእነዚህ የሕግ ሽፋን ከሚያሰጡ አማራጮች መካከል ደግሞ፣ ቀላልና ተመራጭ ሆኖ ያገኘው (እና ብዙ አደሽዳሽ የሕገ-መንግሥት ሕግ ሊቃውንቱ የደገፉለትን) በትርጉም መስጠት ሥም፣ ሕገወጥነትንና የሕገወጥ መንግሥትን ይሁንታ (ወይም mandate) ማስቀጠል የሚለውን አማራጭ ነው።

ይህ ጽሁፍ፣ ይሄንን “የሕገ-መንግሥት ትርጉም መሻት” የተፈለገበትን አማራጭ ይመለከታል።

ማንም ፊደል የቆጠረና ማንበብ የሚችል ግለሰብ ሊረዳ እንደሚችለው፣ ምርጫን አስመልክቶ፣ ወይም በየ አምስት ዓመቱ የሚካሄደውን ምርጫ ከማስተላለፍ ጋር ተያይዞ፣ ትርጉም የሚያስፈልገው፣ ወይም አሻሚና ግልፅነት የጎደለው፣ የሕገ-መንግሥት አንቀጽ የለም።

በዚህ ጉዳይ ዙሪያ፣ 4 ዋና ዋና ነጥቦችን ማንሳት ይገባል።

1. የሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 54፣ 58፣ እና 93–ወይም ሌሎች፣ ከጉዳዩ ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው የተጠቀሱ አንቀጾች ሁሉ–ትርጉም የሚጋብዝ አሻሚነት የያዙ ድንጋጌዎች የላቸውም።

አንቀጾቹ ከማንኛውም ዓይነት አሻሚነት የጸዱ ናቸው። ሌላ፣ በሕግ ድንጋጌዎች ላይ የግልፅነት መጉደል የሚያስከትሉ ሁኔታዎችም (ለምሳሌ፣ ውስጣዊ ተቃርኖ፣ ወይም ወለፈንድ [absurd] የሆነ አንድምታ የሚከስቱ ሁኔታዎች) አይታዩባቸውም። በነዚህ ድንጋጌዎች ውስጥ በግልፅ የተቀመጠው ነገር፣

ሀ. የፓርላማው አባላት በየ5 ዓመቱ እንደሚመረጡ (አንቀጽ 54)፣

ለ. የፓርላማ የሥራ ዘመን ከ5 ዓመት እንደማይበልጥ፣ (አንቀጽ 58)

ሐ. ፓርላማው የሥራ ዘመኑ ከማለቁ (ማለትም ከሰኔ 30) አንድ ወር አስቀድሞ፣ የግድ ምርጫ እንደሚካሄድ (አንቀጽ 58)፣ እና

መ. ጦርነት፥ ወይም ከወትሮው የሕግ አስከባሪዎች አቅም በላይ የሆነ የሕግና ሥርዓት መፍረስ፥ ወይም የተፈጥሮ አደጋ፥ ወይም ወረርሽኝ በተከሰተ ጊዜም በመንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንደሚታወጅ (አንቀጽ 93)

ብቻ ነው።

በነዚህ አንቀጾች ውስጥ፣ ምንም ግልፅነት የጎደለው ሃሳብ የለም። ስለ ምርጫ ማራዘም የተደነገገ ነገር የለም። ምክንያቱም፣ ምርጫ አይተላለፍምና።

በሕገ-መንግሥታዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ውስጥ፣ ምርጫን በማስተላለፍ፥ ያለ ሕዝብ ይሁንታ፣ ሥልጣን መያዝም ሆነ መጠቀምም፣ አይቻልምና ነው። በመሆኑም፣ በማናቸውም ምክንያት፣ የምርጫ ጊዜ አይራዘምም። ከምርጫ ውጪም፣ በሌላ በምንም መንገድ (በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅም ይሁን፣ ፓርላማውን በመበተን) የፓርላማውን የሥራ ዘመን በማራዘም፣ የመንግሥትን ዕድሜና የመምራት ማንዴት ማደስ አይቻልም።

2. አንዳንድ ሰዎች፣ “ሕገ-መንግሥቱን ለመተርጎም የሚያስገድድ የሕግ ዝምታ (silence of the law) አለ፣” ይላሉ። ይሄ የሚሉት ዝምታም፣ ሕገ-መንግሥቱ፣ የወረርሽኝን መኖር እንደ ምርጫ ማራዘሚያ ምክንያት ለመውሰድ ይቻል ወይ አይቻል እንደሆነ በግልፅ ባለማስቀመጡ የመጣ ነው ይላሉ።

እንደ እውነቱ ከሆነ ግን፣ ሕገ መንግሥቱ ይሄን አለማስቀመጡ፣ ዝምታን ስለመረጠ ሳይሆን፣ ምርጫ፣ በምንም ዓይነት ሁኔታ እንደማይተላለፍ፣ ያለ ምርጫም በሥልጣን መቆየት እንደማይቻል፣ በግልፅ ስለደነገገ ነው።

ስለ ወረርሽኝ፣ ሕገ-መንግሥቱን ያዘጋጁት/ያጸደቁት ሰዎች አላሰቡበትም፣ የሚል አባባልም ከአንዳንድ ወገኖች ይደመጣል። ይሄ አባባል ትክክል አይደለም። የሕገ-መንግሥቱ አዘጋጅ-አጽዳቂዎችማ፣ ወረርሽኝና መሰል ችግሮች፣ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አማካኝነት ሊመከቱ የሚገባቸው አደገኛ ሁኔታ መሆናቸውን፣ ለዚህም የሚመጥን የተለየ ሥልጣን ለመንግሥት መፍቀድ የሚገባ መሆኑን፣ በማያሻማ መልኩ፣ በግልፅ፣ በአንቀጽ 93 ውስጥ ደንግገዋል። ከዚህ የበለጠ በጉዳዩ ላይ በግልፅ መናገር የለም።

በየትኛውም አገር ሕገ-መንግሥት ውስጥ፣ ወረርሽኝ የምርጫ ጊዜን ለማራዘም ምክንያት ተደርጎ የተወሰደበትና የሚወሰድበት ሁኔታ የለም። የኢትዮጵያም ከዚህ የተለየ አይደለም።

3. ይሄ የተባለው የሕገ-መንግሥቱ “ዝምታ” ኖሮ (ዝምታ አለ ተብሎ!)፣ በሕገ-መንግሥት ተርጓሚ አካል ትርጓሜ መስጠትን ግድ ይላል ቢባል እንኳን፣ ትርጉም ለመስጠት የምንከተለው ሥርዓት በሁለት ተከራካሪ ወገኖች መካከል በተነሳ ተጨባጭ (concrete) ጭብጥ ላይ ውሳኔ ወይም ብይን በመስጠት ሂደት የሚከወን ነው እንጂ፣ ክርክር በሌለበትና የተርጓሚውን ውሳኔ ወይም ብይን የሚጠይቅ ጭብጥ በሌለበት ሁኔታ፣ ዝም ብሎ መላምታዊ በሆኑ (abstract) ጉዳዮች ላይ በሚሰጥ አስተያየት አይደለም። ማለትም፦ ኢትዮጵያ የመላምታዊ ሕገ-መንግሥታዊ ትርጉም አሰሳ (abstract constitutional review) ሥርዓትን የምትከተል አገር አይደለችም። ኢትዮጵያ ውስጥ፣ የሕገ-መንግሥት መተርጎም ሥራ የሚከወነው፣ በተጨባጭ ክርክር የተነሳባቸው ጉዳዮች ኖረው፣ በጉዳዮቹ ውስጥ ለተነሱ ዳኝነት ለሚሹ ጭብጦች መፍትሔ በመስጠት ሂደት ውስጥ ነው። ይሄ ሥርዓት፣ concrete constitutional review ይሰኛል።

በኢትዮጵያ ሕግ ውስጥ፣ መላምታዊ የትርጉም አሰሳን (abstract review) አግደው፣ ተጨባጭ ጭብጦች ላይ ብቻ ያጠነጠነ የትርጉም ሥራ (concrete review) የሚሠራበትን ሥርዓት እንድንከተል ያጸኑ ሁለት፣ በተመሳሳይ ጉዳዮች ላይ አስገዳጅነት ያላቸው የሕገ-መንግሥት አጣሪ ጉባኤ ውሳኔዎች (precedents) አሉ። እነዚህም፣

አንደኛ፦ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የቀድሞ ፕሬዚዳንቶችን የፖለቲካ ተሳትፎ መገደብ ሕገመንግሥታዊነትን አስመልክቶ ባቀረቡት የትርጉም ጥያቄ ላይ የተሰጠው ብይን፣ እና

ሁለተኛ፦ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት፣ ኦሮሚያ በፊንፊኔ ከተማ ላይ ያለውን ሕገ-መንግሥታዊ “ልዩ ጥቅም” አስመልክቶ ባቀረበው የትርጉም ጥያቄ ላይ የተሰጠው ብይን፣ናቸው።

እነዚህ ሁለት ውሳኔዎች፣ በማያሻማ ሁኔታ፣ ክርክር ባልተነሳባቸው (case and controversy በሌለባቸው) እና ነባራዊ (concrete) ባልሆኑ ጭብጦች ላይ የትርጉም ሥራ በመሥራት ትርጓሜ ማመንጨት እንደማይፈቀድ ድንጋጌን አስቀምጠዋል። ይህም በሁለቱ የተርጓሚ ተቋማት አዋጆች (በአዋጅ ቁ. 250/2001 እና በአዋጅ ቁ 251/2001) ተደግፏል።

በመሆኑም…

4. አሁን፣ የሕገ-መንግሥት ትርጉም በአብይ ‘መንግሥት’ የተፈለገው፣ በግልፅና በማያወላዳ መንገድ የተቀመጠን፣ ምርጫን በጊዜው የማድረግ ሕገ-መንግሥታዊ ግዴታን ለመጣስና ለጥሰቱም ሕጋዊ ሽፋን ለመስጠት ተፈልጎ ብቻ የተደረገ፣ ፍጹም ቅን ልቦና (good faith) የጎደለው፣ የሕግ-አልበኝነት ተግባር በመሆኑ፣ ተርጓሚው አካልም፣ ይሄንኑ ተረድቶ፣ ጥያቄውን ውድቅ የማድረግ ሙያዊ ግዴታውን እንዲወጣ ይጠበቃል ።

ሕጉና የሚያስቀምጠው ግዴታ ግልፅ ሁኖ ሳለ፣ ትርጉም መሻት፣ ሕግን በዘፈቀደ በመተላለፍ፣ በሕገ-ወጥነትና በማን-አለብኝነት ለመኖር ተፈልጎ መሆኑንም ተርጓሚው አካልም ሆነ ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ሊያስተውሉ ይገባል።

በተጨማሪም ፣ የሕገ-መንግሥት ትርጉም ሥራ፣ ከምንም በላይ፣

የሕግ የበላይነትንና ሕገ-መንግሥታዊነትን ለማፅናት (to strengthen the rule of law and entrench constitutionalism)፣

የህዝቦችንና የዜጎችን የነፃነት አድማስ ለማስፋት (to expand the horizons of liberty)፣

የኃያላንን የሥልጣን አጠቃቀም በገደብ ለማኖር (to limit and check the power of rulers)፣ እና

ምስኪኖች ከኃያላን ጋር በእኩልነት የሚኖሩበት ፍትሃዊ ማሕበረ-ፖለቲካዊ ግንኙነት ለማስፈን (to achieve a socio-political order of just relationships)

… የሚከወን ስሱ (sensitive) ተግባር መሆኑን ሁሉም የሚመለከታቸው አካላት ሊገነዘቡት ይገባል።

#To_the_Freedom_to_come!

ILAALCHA: Marii Haayyota Oromoo waliin dhimma Heera Hiikuu Irratti Goone.

Hirmaattonni:
Dr. Henok Gabissa
Dr. Caalaa Abdissa

Qopheessaan: Kello Media


Oromoo fi Oromummaa dhabamsiistee bittaa nafxanyaa jalatti gabroomsuuf Itoophiyummaa Oromummaa nyaattu gadi dhaabuuf wareegamte.Gaafa dubbattu garuu uummata Oromoof dhaabbachuu himatti.
Sabummaanis Oromummaa himatti.
Du’a seenaa hin qabne, kan dhalootni abaaraa hafu,du’a du’a sareen gadii du’uurra saba ofiif du’anii barabaraan yaadatamuutu kabajaa fi ulfina qaba ture.


Magaala innaangoo: Shirri adda xaxamee jira naannoo kanatti qarshiin w/barnoota mil1 olitti laka ‘amu shira addaan gara kanbiraatti naanna’e jira. Ummata baay’ee dogogorsuufi. Of eggannoon nama eega. qarshin kun wbo baalleessina deeggartoota isaa qarshiin goyyomsina kana gochuuf ammoo birr kana ummata hir’ee dahoo isaanii barre akkasumas namoota isaan waliin qunnamti qaban qabuuf kan karoorfameedha
WBO n of ta’aadha, of dandahaadhas wbo qabu hin dandeessuu jarrii kun kanaaf ummatni of eeggannoo godha. Kana caala qorannee walitti deebina

Kaayyoo Abo


Soomanaan Sirbi nidhoowwama, kuni garuu sirba qofaa miti ergaadha dhaggeeyfadhu.


Bilisummaa Oromoo (WBO)Zoonii lixaa kan Kan ta’an maqaa qabsoo “Jaal Marroo” Jedhamuun Kan