OMN: Lafti Kan Ummataa Moo Kan Mootummaati?Caamsaa17,2017 የትግራይ ምሁራን ምን እያሰቡ ነው?
ከፊት ፈጦ የመጣ አደጋ አለ። ህወሀት የቀበረው ፈንጂ ለኢትዮጵያ ህልውና ብርቱ ፈተና ሆኖ ተደቅኗል። ማስተዋል የጋረዳቸው፡ ልቦናቸው በዘረኝነት ሞራ የተሸፈነባቸው የህወሀት ባለስልጣናትና አበረው የሚሰሩት የትግራይ ምሁራን፡ የመጪውን ጊዜ አደጋ በሰከነና የህዝቦችን ዕልቂት በማይጋብዝ መልኩ ለመሻገር የሚፈልጉ እንዳልሆነ በየመድረኩ በሚሰጧቸው መግለጪያዎች ይንጸባረቃል። ኢፍትሀዊ የሀብት አጠቃቀምና ለአንድ ወገን ያደላው ብልጽግና፡ በሁሉ መስክ ኢትዮጵያ ላይ የሰፈነው የትግራይ የበላይነት በህዝቦች ላይ የፈጠረው መከፋት ቀላል የማይባል አደጋን መጋበዙን በአደባባይ እየታየ ነው። በቅርቡ በኦሮሚያና አማራ ክልሎች የተከሰተው ህዝባዊ አመጽ የዚሁ ነጸብራቅ ውጤት ነው። ይህ የተዳፈነው አመጽ ዳግም መነሳቱ የማይቀር ነው።
የህወሀት መሪዎችና የትግራይ ምሁራን አደጋው የታያቸው አይመስልም። አሁንም የትግራይን የበላይነት እንዴት ማስጠበቅ እንዳለባቸው እንጂ አደጋውን በቅንነትና በሰከነ መልኩ ለመሻገር ከቶም የሚፈልጉ አይደሉም። በአዲስ አበባ በተካሄደው የትግራይ ተወላጆች ስብሰባ የተንጸባረቀውም ይህው ነው። አቶ አባይ ወልዱ ”ከምንጊዜውም በላይ የተጋሩ(የትግራይ ተወላጆች) አንድነት ከሚያስፈልግበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። ከእንግዲህ መቼም አንተኛም።” ብለዋል። ተኝተው ከሆነ እስከዛሬ እንዲህ ረግጠው የገዙት፡ ሳይተኙ እንዴት አድርገው ሊገዙ አስበው ይሆን?
የትግራይ ምሁራን ስለትግራይ ብቻ የሚጨነቅና የሚጠበበብ think thank ማቋቋምቸው ተሰምቷል። መብታቸው ነው። ነገር ግን የመሰረቱት የሀሳብ ማመንጪያና ፖሊሲ ማፍለቂያ መድረክ ”ትግራይን እንዴት የበላይ አድርገን እናስቀጥላለን” በሚል ግብ ላይ ያነጣጠረ እንደሆነ በአደባባይ መግለጻቸው ነው አስደንጋጩ ነገር ።ይህ አይነቱ አካሄድ ለማንም የሚበጅ አይደለም። በተለይ የትግራይን ህዝብ ቅርቃር ውስጥ በመክተት ከተቀረው ኢትዮጵያዊ ወገኑ ጋር ደም ለማቃባት ወደኋላ የማይሉ መሆናቸውን ያረጋገጡበት አካሄድ ይመስላል። ህወሀቶችና በስራቸው የሚርመሰመሱት ምሁራን ፈጽሞ ታውረዋል። እዚህ ዘመን ላይ ሆነውም አሻግረው የሚያዩት የትግራይን መብትና ጥቅም አስጠብቆ ማቆየትን ነው። ከጠባሳ መማር ተስኗቸዋል። አፍንጫቸው ስር የሚንቀለቀለውን የህዝብ አመጽ ለማስተዋል ፍላጎት አጥተዋል።
የማይቀረው ህዝባዊ ማዕበል ከደጃፋቸው እያስካካ ነው። እያጉረመረመ ነው። ኢትዮጵያን ለመታደግ ከምንጊዜው በላይ የትግራይ ህዝብ ሚና ወሳኝ ነው።

Via: Mesay Mekonnen

An ethno-nationalist think-tank dedicated to the Tigray people.

( Ethiopiaoserver)An ethno-nationalist think-tank dedicated to the heritage, identity, and future core of the Tigray people and the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) was launched. Vice President of Adigrat University, Alem Mebrahtu, is behind the think-tank, which he said would join forces to discuss policy ideas on matters, such as social-economic, political, cultural and linguistic issues. He is joined by several other prominent Tigrayans such as associate professor at the Addis Ababa University College of Law and Governance Study, Assefa Fiseha, State Minister for Foreign Affairs, Aklilu Hailemichael, the executive director of Tigray Development Association, Tadele Hagos.

The institute says it aims to be “a leading think-tank to generate new strategies to counter and overcome of the increasing anti-Tigrayn feelings in the country, and works towards solutions-oriented research that explores ways to address prejudice in the ethnic group in all its forms.” The TPLF dominated government of Ethiopia is increasingly challenged by the two other major ethnic groups in the country, Oromos and Amharas.

The think-tank intends to host regular public events and conferences, publish books, journals, essays, with particular insistence on the need to protect Tigrayan identity and interests. It would also hand out awards for research work and documentaries to re-write the Tigray people’s history and glorify some of its heroes.
TPLF is already accused of creating a high school, the only one of its kind in Ethiopia, for propagating ultranationalist ideas. The school called Kallamino special high school, a full scholarship boarding Secondary School for “talented students competitively selected from all primary schools of Tigray National Regional state”. The school was established in 1998 by Tigrai Development Association (TDA) a membership based non-for-profit organization with a vision of making Tigrai prosperous and free from poverty and backwardness.

1 Comment

  1. It is absolutely legitimate that the Tigrians orgnize themselves to mind their own business. Who else will do that for them? This is basic democracy. In a multicultural society there are individuals and groups that have to assert their rights and see to it that their part of the culture, history and their contribution to the society be recognized and itetgrated into the buseiness of the country at large. In the past it was only amharic, amhara history and their kings, orthodox christianity, their songs, their heroes was the only legitimate theings to be encouraged. All this excluded others and led to todays divided society.That is the root to all evil of today. Now that time is passee. Let the Tigreans mind their own business. Same is true for all peoples of the region.

Comments are closed.