OMN: የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መግለጫ (May 4, 2020)

OMN: የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መግለጫ (May 4, 2020)


By Etana Habte

አቶ አሻግሬ እንደለመደው ህገመንግስታዊ ስርአቱን ጥሶ ስልጣን ላይ ለማደር ዱብዱብ እያለ ነው:: Addis Standard ዛሬ ከቀትር በኃላ ባሰራጨው ወሬ አቶ አሻግሬ እራሱ ካቀረባቸው አማራጮች አራተኛውን ወደ ተግባር ለመተርጎም የህዝብ ተ/ም/ቤን ለእስቸኳይስብሰባ ጠርቷል:: መንግስት ምርጫ አራዝሞ ስልጣን ላይ መቆየት እንደማይችል ህገመንግስቱ በግልፅ ክልከላ ያስቀምጣል: በዚህ ጉዳይ የህግ ባለሙያዎች በተለያዩ የህዝብ መገናኛ ዘደዴዎች ከበቂ በላይ ማብራርያ ሰተዋል:: በዚህ ጉዳይ ላይ የህገመንግስቱ ድንጋጌዎች ግልፅ ቢሆኑም ቅሉ:: የህገመንግስቱ መልእክት አንድና አንድ ነው:- መንግስት ምርጫን በማስተላለፍ ስልጣን ላይ ማደር አይችልም:: በዚህ ጉዳይ ላይ የፌደሬሽን ም/ቤትን የህግ ትርጉም መጠየቅ ማለት ህገመንግስቱን ጥሳችሁ ስልጣን ላይ የሚያቆየኝን አንቀፅ ፃፉልኝ እንደማለት ነው:: የፌደሬሽን ም/ቤት ህገመንግስቱን ወደጎን በመተው ይህንን የአቶ አሻግሬን ፍላጎት የሚፈፅም ከሆነ በግልፅ ህገመንግስታዊ ድንጋጌውን በመተላለፍ በህዝብና በአገር ላይ ወንጀል ለመስራት ብሎም አገር የማፍረስ ስራ ውስጥ ለመሳተፍ መወሰኑነው ማለት ነው:: ህገመንግስታዊ ስርአቱን ጥሶ ስልጣን ላይ ያለው አሻግሬ በክብር ሳይሆን በውርደት መወገዱ ለማይቀር የፌደሬሽን ም/ቤት እራሱን የሚያርድበትን ቢላዋ ባይስል ጥሩ ነው:: ጊዜው ወንጀለኛውን አሻግሬን የማስወገጃ እንጂ ከሱ ጋር የመተባበር ጊዜ አይደለም:: በሁሉም የአገሪቷ የፀጥታ ተቋማት ውስጥ እያገለገሉ ያሉ የህዝብ ልጆች ይህንን የአሻግሬን ኢ-ህገመንግስታዊነት በመከላከል: ብሎም እሱን ለማስወገድ በሚደረገው ህዝብና አገር-አድን እንቅስቃሴ ውስጥ መሳተፍና መደገፍ አለባቸው:: #Abiy_Must_Go


አብይ፣ ዴሞክራሲያዊ ሽግግር አይፈልግም፤ ፈልጎም አያውቅም።
ግልፅ እንሁን፦ አብይ ‘ሽግግር’ ለማድረግ የፈለገው (ፈልጎ የሚያውቅ ከሆነ)፣ ወደ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት አይደለም። አብይ፣ አገሪቱን ‘ማሸጋገር’ (ወይም መመለስ) የፈለገው፣ ወደ ተማከለ፣ አሃዳዊ፣ እና ፕሬዚደንታዊ (ከተቻለም ንጉሳዊ) የአምባ-ገነን ሥርዓት ነው።

ይሄን ፍላጎቱን፣ ገና ከመነሻው በንግግሩም፣ በድርጊቱም፣ በመንግሥታዊ እርምጃዎቹ (ማለትም፦በሕግ፣ በፖሊሲ፣ እና በውሳኔም ጭምር) ይፋ አድርጎ ሲንቀሳቀስ ቆይቷል።

አንዳንዶቻችን፣ ያኔውኑ፣ ለዴሞክራሲ ሽግግር የተካሄደው የትግል እንቅስቃሴ ተጠልፏል፤ ወይም ተቀልብሶአል፤ በመሆኑም፣ አብይ ሽግግሩን ለመምራት የሞራል ብቃት፣ ለማቀላጠፍም ተነሳሽነትና ዴሞክራሲያዊ ተራማጅነት፣ ይጎድለዋልና መወገድ አለበት ስንል የነበረው፣ ለዚህ ነው።

አሁን በዚህ ሰሞን በግልፅ እየታየ ያለው፣ የተፈለገውን ዴሞክራሲያዊ ሽግግር ለማምጣት፣ አብይ፣ ፍላጎትም፣ ብቃትም እንዳልነበረውና እንደሌለው ነው።

በጊዜ የሽግግሩን አቅጣጫ መርሐ-ግብር ወይም ፍኖተ-ካርታ በመንደፍ፣ የጊዜ ሰሌዳን በማውጣት፣ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ሥራዎች በማስቀደም፣ ሽግግሩን በተገቢው መንገድና ሁኔታ ባለመምራቱ ምክንያት (ሌሎች የሽግግሩ ባለድርሻዎችም በመሳተፍ እንዳያግዙት በማግለሉ ምክንያት)፣ አሁን የገባበት ቅርቃር ውስጥ ሊገባ ተገዷል። እሱ የቤት ሥራውን በአግባቡ ባለመሥራቱ የተከሰተ ድርብርብና ውስብስብ ቀውስ መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል።

አሁን ላይ፣ ከዚህ ቅርቃር ለመውጣት ደግሞ፣ በወታደራዊ መኮንኖች ምክር ቤት ተደግፎ፣ ተቃዋሚዎችን እያሰረ፣ እየገደለ፣ እና እያሳደደ በመቀጠል፣ እነሱን ካገለለ በኋላ ከራሱ ጋር ‘ተወዳድሮ’ አሸናፊ የሚሆንበትን ዕቅድ መንደፉን ከውሥጣዊ ምንጮች የሚወጡ አንዳንድ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

እንዲህም እየሆነና ከሕገ-መንግሥታዊና ከፖለቲካዊ የመፍትሔ አቅጣጫዎች በየዕለቱ እያፈገፈገ፣ ወደ ወታደራዊ የኃይል ተግባርም እያዘነበለ እንኳን፣ አንዳንድ የፖለቲካ ቡድኖች አሁንም መፍትሔው በድርድር የሚሆን ‘ፖለቲካዊ’ መፍትሔ ነው እያሉ ግራ ተጋብተው ሕዝቡን ግራ እያጋቡ መሆናቸው ያስገርማል፣ ያሳዝናልም።

አብይና ዴሞክራሲ፣ አብይና ያልተማከለ (እና የማይማከል) ፌደራላዊ አሠራር፣ አብይና በፓርላሜንታዊ ውክልና የሚሠራ ዴሞክራሲ፣ አብይና ሕገ-መንግሥታዊ አካሄድ፣ አብይና የሕዝብ የበላይነት መርሕ፣ አብይና የብሔሮች ቡድናዊ መብት፣ አንጻር ለአንጻር የቆሙ (antithetical የሆኑ) መቼም የማይታረቁ፣ ክስተቶች ናቸው። ይሄንን ለማየት አለመቻል፣ ወይም አለመፈለግ፣ እራስን ማታለል ነው።

#አብይ_መወገድ_አለበት
#Abiy_must_be_removed.

Via: Tsegaye Ararssa


Sunsus-Burayyu-Kella road projec under construction by ASER during heavy rainfall!!
The consultant should strictly order the contractor to construct the necessary detour road as per the TOR!!
በነገራችን ላይ ለዚህ ፕሮጀክት የተያዘው schedule ያለቀው የፕሮጀክቱ አፈፃፀም 40% ላይ እያለ ነው!

Tamiru L Kitata


Ashaagreen akkuma bare maaldhibdee guddaadhaan guutamee heera cabsee aangoo irra buluuf dhidhiittataa jira.
(By Etana Habte)

Akka odeeffannoo Addis Standard har’a waaree booda tamsaase akka agarsiisutti ‘filannoo arfaffaa’ dhiyeesse sana, jechuun Mana Maree Federeeshinii hiikkkoo heeraa gaafachuu, hojii irra oolchuuf kaataa jira. Kana hojiitti hiikuuf Mana Maree Bakka Bu’ootaa yaa’ii hatattamaaf waammatee jira. Heerra biyyattii irraa akkuma ifatti mul’atu, ogeeyyiin seeraas irra deddeebiin akkuma insan dhimma filannoo dabarsanii aangoo mootummaa dheeressuu irratti wanti hiika barbaachisu hinjiru, wanti hunduu ifa galaadha—mootummaan aangoo irra jiru filannoo achi butee bara aangoo ofii dheeressuu hindanda’u. Amma Mana Maree Federeeshiniitii hiikkoo heeraa gaafachuun seera aangoo irra nutirsu nuuf barreessaa jechuudha. Yeroo hookkaraa kana keessa jarri kun kana raawwachuun qabatamaatti hojii heera biyyattii diiguu, achumaanis hojii biyyattii rakkina isa caalaatti galchuu, keessatti hirmaataa akka jiran dursanii beekuu qabu. Billaa akkasii qaru taanaan jalqaba irbaata billaa sanaa kan ta’u isaanuma. Ashaagree aangoo irraa calaafamuun hinoolleef dhama’anii salphachuu irraa of eeguun yeroon amma. Hojiin hojjetamuu qabu walgargaaranii bitaa fi mirgaan waxalanii Abiyyiin aangoo irraa calaasuu diina uummataa fi farra nageenya biyyattii barcuma jalatti qabuu miti. Ijoolleen Oromoo humnoota nageenyaa keessa jiranis kana beekanii hojii Ashaagree calaasanii heera kabachiisuu keessatti hirmaachuuf qophaa’uu qabu. #Abiy_Must_Go