OMN:ዕለታዊ ዜና (Aug,17,2018)

OMN:ዕለታዊ ዜና (Aug,17,2018)

ከቦታው የመጣ ትክክለኛ መረጃው ይህ ነው!

በወሎ ከሚሴ ወረዳ ደዋ ጨፋ ሁለት ወጣቶች ከአንድ እናት ሆድ ዉስጥ የወጡት በአንድ ላይ በአማራ ክልል ልዩ ፖሊስና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ National Movement of Amhara የተደራጁት ወጣቶች በጭካኔ ተገለዋል።

ልጆቹ በ2016 ላይ ብሾኦፍቱ እሬቻ ሂደው እሬቻውን አክብረው ወደ ከሚሴ ከተመለሱ ቦኋላ የወረዳው አስተዳደር እናንተ ኦነግ ናቸው ለምንድን ነው ወደ ኦሮሚያ ሂዳችሁ እሬቻ የምታከብሩት ብሎ በእስር ቤት ትልቅ ስቃይና መከራ እየፈፀመባቸው ነበር።

በለፈው ግዜ የአማራ ፕረዜዳንት አዱ አንደርጋቸው ወሎ ከሚሴ መተው የወጣቶችን ጥያቄ ሳይመልስ ወደ በህር ዳር መመለሱ የማይዘነጋ ነው ለፕረዘዳንቱ ጥያቄ ካቀረቡለት ዉስጥ እነዝህ ወጣቶች ይገኙበታል።

የወሎ ኦሮሞ ልጆች ግድያ ምክንያት የሆነው በግድ ማንነታችሁን ቀይራችሁ በተ-አማራ ሁኑ ነው ለምን የኦሮሞን ባንድራ ትይዛላችሁ ሉሙጥ ባንድራ እንጅ ለምን የኦሮሞ ባህል ልብስ ትለብሳችሁ የአማራ ባህላዊ ልብስ እንጅ ይህ የሚያሳየው ማንነታችሁን ትታችሁ በእኛ ማንነት እንተዳደር የድሮ ስራዓት ሚኒልካዊ ነው።

ከዝህ በታች የምትወለከቱት Video ለጠቅላይ ሚስተር ዶክተር አብይ አህመድ የድጋፍ ሰልፍ የወጡበት ቀን ነው ወጣቶቹም ተደምረው በግምባር ቀዳምነት እዝህ ዉስጥ ተገኝተው ድምፃቸዉን አሰምተው ነበር ዛሬ በአረመናዊ ሰዎች ግድያ በሞት ተቀነሱብን ነብሳቸዉ በጀነተል ፍርድዎስን ያኑሪልን ለበተሰቦቹና ለዘመድ አዝማድ ሁሉም መፅናናትን ይስጣቸው።