Must Listen!! OMN: QOPHII ADDAA The kind of Interpretation the habashas gave to ob Bekele’s analysis, hmm!! 

Must Listen!! OMN: QOPHII ADDAA,The kind of Interpretation the habashas gave to ob Bekele’s analysis, hmm!! 

አሁን የደረሰን ሰበር ዜና

አቶ በቀለ ገርባ በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ መፈታት ምክንያት የተሰማቸውን ቅሬታ በታላቅ ሃዘን ገለጹ።

እኛ በከፈልንበት መስዋዕትነት የተጠቀሙት ሌሎች ባዕዳን ናቸው ሲሉም አማርረዋል።

ስለኢትዮጵያም የወደፊት ዕጣ ፋንታም ሲተነብዩ ሃገሪቱ ሁለት አማራጮች አሉዋት። ይኸውም ራሷን ለነጻ እና ፍትሃዊ ምርጫ ማዘጋጀት ሲሆን ይህ ካልሆነ ግን ለመበተን እና ለመጥፋት ራሷን ታዘጋጅ ሲሉ አስጠንቅቀዋል።

የመረጃችንን ምንጭ ለሚሹ ሰዎች ከዚህ በታች ያሰቀመጥነውን ሊንክ በመጫን ከ 48ኛ እስከ 52ኛው ደቂቃ ድረስ ያለውን መልዕክት እንዲያዳምጡ እንጋብዛለን።


Listen to this guy, wow!

The kind of Interpretation the habashas gave to ob Bekele’s analysis, hmm!!