Must listen!! ሰበር ዜና የኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ

Must listen!! ሰበር ዜና የኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ


የህገ-ወጦች በር ይዘጉ!
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ህገ-ወጥነት ቀድሞ የሚጎዳዉ ንፁሃን ዜጎችን ነዉ፡፡
ከሱዳን ወደ ጎንደር እያቀና የነበረዉ ነዳጅና መሳሪያ ቀላቅሎ የጫነ ቦቴ በህብረተሰቡና በፖሊስ ትብብር በቁጥጥር ስር ዉሏል፡፡
የረቀቀ የህገ-ወጦች እንቅስቃሴ ህብረተሰቡን ባለቤት ማድረግ ከተቻለ እንደዚህ ማምከን ይቻላል፡፡

128 የጦር መሳሪያወችን በቁጥጥር ስል በማዋሉ የህብረተሰቡን ደህንነት ለመጠበቅ ሌት ተቀን ለሚፋትሩት የፀጥታ አካላት ከልብ እናመሰግናለን፡፡

ህገ-ወጥነትን የመከላከል ሃላፊነት የሁሉም ዜጋ ነዉ፡፡