Mootummaan woyyaanee,qabsoo ummanni oromoo mirga abbaa biyyummaa isaatif gochaatiin jiruun burjaaja’eetin dacheen daandullee itti marteeni dhagaaf mukatti bu’aara!
Tibbana ammoo bilbila harkaa (Mobile) duraaniin ummanni dhuunfaan bitatee itti fayyadamaatiin ture karaa dhaabbata harkaa qabuu fi ofii isaati akka fedhetti hoogganu kan maqaan isaa Ethio-Telecom jedhamuun bilbila harkaa Mil.4 (afur) ta’ani ummata harkaa funaanee guurachuuf makkeeffataatiin akka jirutu himamaara.shirri kun kan yaadameef, akkuma baratame michuu isaa kan shiraa, mootummaa chaayinaatiin walii galuun bilbila harkaa kan meeshaan iccitii keessatti tolfamee odeeffannoo hawaasni wal-wojjiin mari’atu basaasuu danda’uuni bakka buusuudhan sochii ummata ugguruuf salphamatti odeeffannoolee Ethio-telecom’dhaan too’achuudhaf yaadaniitiin.
“Kan sidaatanis du’a,kan hin oollees isuma” woyyaaneen Miidiyaalee Broadcast fi miidiyaalee hawaasaa garagaraa horii biliyoonatti laakka’amu dhangalaaftee ugguruudhaaf yaalaa turtus itti milkaayuu waan dadhabdeef ammas kallattii jijjiruudhaan karaa kanaan dhufte.kanaafu hawaasni keenya gocha kana itti dammaqee cimsee balaalleffachuu qaba jenna.
የወያኔ መንግስት የህዝባችን ድምፅ ለማኣፈን ሌት ከቀን እንቅልፍ አተው እየተንቃሳቀሰ ነው።ባታለይ የኦሮሞ ህዝብ የትግል መኣበሉ ወያኔን ለግእባታ-መሬት አፋፍ ላይ እንድ ዛቃዝቅ ስላ አዳራገው ከሞት ለማትራፍ፣በየጊዜው ስልቶችን እያቀያየረ መፍጨርጨሩን ቃጥሎባታል።ከዚህ በፊት ነፃ የሚድያ አውታሮችን ለምአፈን ለቻይና መንግስት በብዙ ሚሊዮን የሚቆጣር ገንዘብ አፍስሶ ብሞክርም ሳይሳካላት ቀርቷል።
ሳሞኑን ደግሞ በአዲስ ስልት ብቅ ብሉዋል ወያኔ! እራሱ ባሚያስተዳድር ድርጅት ኢትዮ-ቴሌኮም ካምባለው ድርጅት ጋር በማሆን፣ ከ4 ሚሊዮን ባላይ የሚሆኑት የእጅ ስልኮችን ከህብራተሳቡ ሳብስበው እራሳቸው በአማራቱት ቃፎች እንድተካ መቃዱን ተናግሯል።
Via: Osman Bayu

አራት ሚሊዮን የሚጠጉ ተንቀሳቃሽ ስልኮች ከጥቅም ውጪ ሊሆኑ ነው
ከዚህ ጋር በተያያዘ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር መመርያ ያዘጋጀ ሲሆን፣ የአዲሱን ሥርዓት ተግባራዊነት ያግዛል ተብሏል::
ከአንድ ወር በፊት ተግባራዊ ይሆናል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ይኼ አዲስ ሥርዓት ከጥቅም ውጪ የሚሆኑትን አራት ሚሊዮን ስልኮችን እንዴት መተካት አለባቸው? በሚለው ጉዳይ በኢትዮ ቴሌኮምና በአገር ውስጥ ሞባይል አምራቾች መካከል ሲደረግ የነበረው ድርድር መቋጨት ባለመቻሉ፣ ተግባራዊነቱ ሊዘገይ እንደቻለ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው የሪፖርተር ምንጮች ገልጸዋል::
በዚህም መሠረት ተንቀሳቃሽ ስልካቸው ከጥቅም ውጪ የሚሆንባቸው ደንበኞች ከጥቅም ውጪ የሚሆነው ስልካቸው በሌላ ስልክ እንደሚቀየርላቸው ተነግሯል::ደንበኞች የያዟቸው ስልኮች ዓይነት ግምት ውስጥ ሳይገባ በሌላ ተንቀሳቃሽ ስልኮች እንዲቀይሩ ይደረጋል ተብሏል::
በኢትዮ ቴሌኮምና በአገር ውስጥ ተንቀሳቃሽ ስልኮች አምራቾች መካከል ሲደረግ የነበረው ድርድር የዘገየው በዚሁ ወጪ ምክንያት እንደሆነ ተገልጿል::በዋናነት ስልካቸው ከጥቅም ውጪ ለሚሆንባቸው ደንበኞች ተቀያሪ ስልኮች በሚሰጡበት ጊዜ፣ የተቀያሪ ስልኮቹን ወጪ ማን ይሸፍነው? የወጪ ክፍፍሉ በሁለቱ አካላት መካከል በምን ያህል መጠን መሆን አለበት? የሚለው ድርድር አፈጻጸሙን እንዳዘገየው እነዚሁ ምንጮች ይገልጻሉ::
እስካሁን ስምምነት ላይ እንዳልተደረሰና ኢትዮ ቴሌኮም 55 በመቶ ወጪውን እንዲሸፍን፣ አምራቾች ደግሞ ቀሪውን ወጪ እንዲሸፍኑ የሚል አማራጭ እንደቀረበ ለድርድሩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለሪፖርተር ተናግረዋል::
የዚህ ድርድር መዘግየት ለመመርያው አለመፅደቅ ምክንያት እንደሆነ ምንጮች ይናገራሉ::
‹‹መመርያው ከመፅደቁ በፊት በመጀመሪያ መዘጋጀት ያለብን ብዙ ጉዳዮች አሉ፤›› ሲሉ ሪፖርተር ያናገራቸው የሚኒስቴሩ አንድ የሥራ ኃላፊ ይገልጻሉ::