Godhii icciiti abiyii: Haaji Aloof hujii BILTSIGINNAA.

Godhii icciiti abiyii: Haaji aloof hujii BILTSIGINNAA. OMN irratti dabarsuun uummatnii oromoo hundi dhagahuu qaba.

“86 የአማራ ክርስቲያኖች እየተመረጡ ታረዱ?????”

በአርሲና ባሌ ሙስሊም ህዝቦች ላይ በተቀናጀ መልኩ በኢዜማ አቀናጅነት በአክራሪ ኃይማኖት ለባሽ ፖለቲከኞች እየተከናወነ ያለዉ የማንነት ድለዛ በአስቸኳይ ካልቆመና ሴረኞቹ ወደ ህግ ካልቀረቡ ለዘመናት በፍቅር የኖረን ህዝብ ወደ ከፋ አደጋ የሚከት ግፍ ነዉ። ይህ የኦርቶዶክስ ኃይማኖት ተቋም መምህር ነኝ የሚል ግለሰብ የተናገረዉ “86 የአማራ ክርስቲያኖች እየተመረጡ ታረዱ” የሀሰት ትርክት ከነ ሚዲያዉ ተቋሙ ለህግ ካልቀረበ አደጋዉ የከፋ ነዉ።


Gurbaan Adaanech nutti sobde Tilee fi Tilayee nuun Jette Ambaachoodha. yakkarraa walaba ta’ee hiikameera taanaan Ambaachoon hiriyaa Laamroot Kamaal dha. Suurota iddoo bashannanaa irraa hubanne. Laamroot eessa jirti. silaas isheetu mirgarraan rukute. kan rukuchiise Abiyot.
Waan kana haqa baasuu irraa ofi duuba hin deebi’inaa mee!


የኔታ የተባለ ሚድያ ሻሸመኔ ላይ የ9 ወር ነፍሰ ጡር በልጆቿ ፊት ታርዳ ተገደለች በማለት ያስተላለፈው ሌሎች የጽንፈኛ እና የአሃዳዊያን (hate machine) ሚድያዎች ሲቀባበሉት የነበረው መረጃ ሀሰት መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ እዝህ ላይ መታወቅ ያለበት ማንም ሰው በዘሩ፣ በሀይማኖቱ፣ በሌላው ማንነቱ ብቻ መገደል አይደለም መበደል የለበትም፡፡ ማንም! ይህን የሚያደርግ መወገዝ አለበት፡፡አራት ነጥብ!

ነገር ግን ይህ ዜና fake news መሆኑ እየታወቀ ከሊቁ እስከ ደቂቁ እር…ር…ር…ያዙኝ ልቀቁኝ ያሉበትን ምክንያት ማጤን ይገባናል፡፡

የነፍጠኛው ሥርዓት ናፋቂዎች ቁጥር የላቸውም፡፡ ስለዝህም በድሞክራሲ የሚመጣ ብዝሃን የሚሳተፉበት ምርጫ ድባቅ እንደሚመቱ ያውቁታል፡፡ ይህን ሥርዓት ለመቀበል sympathetic በሚባለው በአማራ ክልል ላይ እንኳ ይህ ነው የሚባል ተጽዕኖ ማሳረፍ አይችሉም፡፡ አገው፣ ቅማንት፣ ወሎ ፍላጎታቸው ሌላ ነው፡፡ የሌላው ክልል ነገርማ አይወራ በፊት ፌዴራሊዝምን ይፈሩታል የሚባሉት እንደ ጉራጌ፣ ወላይታ፣ ስልጤ እንኳ ክልል እንሁን፣ ራሳችንን በራሳችን እናስተዳድር በማለት አብይን ግራ አጋብተውታል፡፡ እኛም መብታቸው ነው፤ ቀጥሉበት፣ ግፉበት የተጫነባችሁን ቀንበር ከራሳችሁ ላይ ማንሳት መብታችሁ ነው እንላለን፡፡ Invictus የተባለው የWilliam Ernest Henley ግጥም የነጻነት ጥማታችሁን ያሳያል፡፡ ሁለቱ ስንኞች፦

I am the master of my fate:
I am the captain of my soul.

ስለዝህ እነዝህ ጽንፈኛ አሃዳዊያን ቁጥር ከሌላቸው ይህንን የመጣባቸውን የፌዴራልስት ሀይል እንዴት ያስወግዱታል? መልሱ ግልጽ ነው – የሀይማኖት ግጭት መፍጠር! የሀይማኖት ግጭት ከተነሳ የሚፈልጉትን ቁጥርና የተደራጀውን፣ ግዛቷን ያጣችውን የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያንና ማህበረ ቅዱሳን የተሰኘውን ወታደራዊ ክንፏን ማሳተፍ ይቻላቸዋል፡፡ ለዝህ ነው ተደጋግሞ የደረሰው ጥፋት ሀይማኖት ተኮር እንደነበር የሚነገረው፡፡ አንዳንዶች በግልጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን መደራጀት እና ወደ አጥቂነት መሻገር አለባት ብለው በግልጽ እየሰበኩ የሚገኙት፡፡ የሚያሳዝነው ይህን ሰበካ በግንባር ቀደምትነት እየመሩት ያሉት ዲያቆኖች፣ቄሶች አንዳንዴም ጳጳሳት ናቸው፡፡ ያሳዝናል፡፡ በዝህ አጋጣሚ በሙስልሙ ንብረት ላይ የደረሰውን ጥቃት ጭራሹኑ አይናገሩትም ወይም እንደ collateral damage ነው የሚመለከቱት፡፡

የአብይ መንግስትም የኦሮሞ ተቃውሞን ወደ ሀይማኖት ግጭት እንድለወጥ ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ስራው ያሳብቅበታል፡፡ ሀጫሉ በተገደለ በሰዓታት ውስጥ ያ ሁሉ ጥፋት ሲደርስ መከላከያና ሌላው የመንግስት ታጣቂዎች ጥፋቱን እያዩ እሳቱን ሲሞቁ አልነበርም? ስለዝህ መንግስት ባለበት ይህ ሁሉ ሲሆን እንደ ታዛቢ የተመለከተው አካል መጠየቅ የለበትም? ይህንንም የሚያደርግበት ዋንኛ ምክንያት ሶስት ናቸው፡፡ አንደኛው ኦሮሞን በሀይማኖት መከፋፈል፡፡ ሁለተኛው ሌላውን ማህበረሰብ ወደ ግጭቱ በማስገባት የሀይል አሰላለፉንና የሀይል ሚዛኑን ለርሱ ያደላ እንድሆን ማድረግ፡፡ ሶስተኛው እስልምናን እዝህ ጫወታ ውስጥ በማስገባት “ኢስላማዊ አክራርነትን” እየተዋጋሁ ነኝ በማለት የውጭ ድጋፍ ማሰባሰብ! ለዝህ ነው ገለልተኛ ኮሚሽን ተቋቁሞ የጠፋው ጥፋት፣ የማን እጅ እንዳለበት መረጋገጥ አለበት የሚባለው፡፡ የመንግስትን ጥፋት እና ሴራ ሌላው ላይ ማላከክ ብዙም አይነፋም!

የሆኖው ሆኖ ሰዉ ነቅቷል! የነፍጠኛውን ስርዓት በህወሃት ተማርከው፣ በምህረት በተለቀቁ የጃጁ ሽማግሌ ጄነራሎች፣ ኮርኔሎችና ሻለቃዎች (ካሳዬ ጨመዳ፣ፍስሃ ደስታ፣ ዳዊት ወ/ግዮርጊስ ወዘተ) እና ቤተ መንግስት በገቡ ዲያቆኖች መመለስ አይቻልም! መፍትሄው መደራደር ነው፤ ግጭት ማንንም ስጠቅም አልታየም፡፡ በሀይማኖት ግጭት ቁማር አትጫወቱ በኃላ ማጠፊያው እንዳያጥራችሁ!


Manni Hooggana Waldeya Maccaaf Tuulamaa Warana Bilxiginnaatiin marfamuutu himama jira. Odeeyfadhaamee.

Tulluu Hiyyeessaa


Galaanaan wanta dubbatamuu irraa bilisa..


#Hararghe_Lixaa_Boke Guddoo irraa
waan akkanatu jira Yaadataaykn Garramuu Hasan jedhama qeerrootu makinaa kiya cacabse jedhee kantibaa magalaa boke guddoo wajiin eda galgala waranaan irra deemaanii qeerroo tumaa bulan akkasuma mana hidhatti guuraa jiran kantibaan magalaa boke guddoo kun Arifoo Ahimad koyyeeti gaafa hacaalun du’us warri gaditan deema kara mana gaddaa jechaanii ture isaan lachuu hojii itti jiran kanarra dhaabachuu baanan tarkaanfii barbaachisaan qeerroon akka irratti fudhamu itti nuuf dhaami