Ex-ESAT,.. Now : Ethio 360 : Wolf with the sheep’s clothing!!Team Oromophobic!!

Ex-ESAT , Now : Ethio 360 : Wolf with the sheep’s clothing!!Team Oromophobic!!

Ethio 360 Zare Men Ale ኦ ኤም ኤን የጥፋት መንገዱን ያቆማል ወይ? March 09, 2020Ethio 360 Zare Men Ale የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከባጫ ጊና ወደ አቤ ሳኖ March 05, 2020Dr Abiy Ahmed fi Alamuu simeetu Shira kana shire ragaa laali


Ethiopia Hagere

እቺ ሴት ጥፋቷ ዘረኝነትን በብዙ እርከን ከፍ ማድረጓ ብቻ አይደለም። ኢትዮጲያ ውስጥ ያሉትን ብሄር ብሄረሰቦች በሙሉ በክልሉ አቅፎ ከመያዝ ባሻገር ከነዚህ ብሄር ብሄረሰቦች ጋር ተጋብቶ ÷ ተዋልዶ ÷ የሽርክና ንግድ ሰርቶ÷ ቤቱን አከራይቶ ቤታቸውን ተከራይቶ ÷ የእምነት ተቋማት መገንቢያ የግል መሬቱን ሰጥቶ ÷ በክልላቸው የተራዘመ ድርቅ እና የምርት እጥረት የገጠማቸውን በሰፈራ ፕሮግራም ተቀብሎ የእርሻ መሬት ሰጥቶ ÷ ለንግድ ስራ ለሙያ ስራ ለግብርና ስራ ለጉልበት ስራ ከመላው ሀገሪቱ የሚመጡ ዜጎች ሰርተው እና ነግደው የሚበለፅጉበትን የተመቻቸ ሁኔታ እንዲኖር ያደረገውን እና ለሀገራዊ ትስስር የረጅም ዘመን አሻራውን ያኖረውን የኦሮሞን ህዝብን ውለታ እና ታላቅ ሀገራዊ አበርክቶ ያንቋሸሸች እና ዝቅ አድርጋ ያስቀመጠች መሆኗም ጭምር ነው።

በዚች ልጅ ንግግር OMN ሀላፊነት አለበት ወይ???

አሁን ባለንበት ወቅት የጥላቻ ንግግር የሚያስተላልፉ ሚዲያዎች በአለም ደረጃ በወንጀል ተጠያቂ የመሆናቸው ጉዳይ አጠራጣሪ አይደለም።

ነገር ግን ከዚህ ጉዳይ ጋር የተያያዘ በአለም አቀፍ ደረጃ አንድ አጨቃጫቂ ጉዳይ አለ። የቀጥታ ስርጭት።

በቀጥታ ስርጭት ወቅት ሶስተኛ ወገኖች የሚያስተላልፏቸው እንደ ስም ማጥፋት ÷ ሀሰተኛ መረጃ ማስተላለፍ ÷ የጥላቻ ንግግር እና የመሰሰሉት ጥፋቶች ቢከሰቱ ያስተላለፈው ሚዲያ ተጠያቂ ሊሆን ይገባል ወይ???

ይህን ጥያቄ ለመመለስ አንድ የተመሰረተ Doctrine አለ። The “live defence”

በዚህ ሀሳብ መሰረት በቀጥታ ስርጭት በተላለፈ የሶስተኛ ወገኖች ጥፋት ሚዲያውን ተጠያቂ ማድረግ አንድ ዋና የወንጀል ቅጣት መርህን ይጥሳል። ይህም mental element ይባላል።

አንድ ሚዲያ ላስተላለፈው የጥላቻ ንግግር ሊቀጣ የሚገባው መልእክቱን ያስተላለፈው አስቦበት ወይም ሆን ብሎ ወይም ሊጠነቀቅ ሲገባው በቸልተኝነት ያሰራጨው እንደሆነ ነው። ነገር ግን በቀጥታ ስርጭት ወቅት ሶስተኛ ወገኖች የሚያደርጉትን ንግግር ሲያሰራጭ የተለየ ጥንቃቄ ሊያደርግ የሚችልበት አግባብ የለም። ስለዚህ አስቦበት ወይም በቸልተኝነት የተፈፀመ ነው ማለት አይቻልም። አስቦበት ወይም በቸልተኝነት ካልሆነ ደሞ ጥፋተኝነት ሊኖር አይችልም።

BBC በኤዲቶሪያል ፖሊሲው ላይ የዚህ አይነት ነገር ሲከሰት ፕሮግራም መሪዎች እና አዘጋጆች ስርጭቱን እስከማቋረጥ የሚደርስ እርምጃ እንዲወስዱ እና ከተቻለ እዛው ፕሮግራም ላይ ካልተቻለ ፕሮግራሙ እንዳለቀ ይቅርታ እንዲጠይቁ ያስገድዳል።

የቀጭታ ስርጭት ህግ አንፃር !!!


ለብዙ ዓመታት የአንድ ብሄር/ቡድን ብቻ ሆና የኖረችን ሀገር ፣ በርካታ እና ውስብስብ ችግሮች ያላትን ሀገር፣ የአንድ [ቋንቋ፣ ባህል፣ ኃይማኖት፣ ባንዲራ …] ሆና የኖረችውን ሀገር
የሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች ሀገር እንድትሆን (እኩል እንድታስተናግድ)

👉ለበርካታ አመታት የግላቸው ሀገር ብቻ አድርጎ ከኖሩት ወገኖች ጋር/የሚጋፈጥ ቡድን/ግለሰብ/ሚዲያ… ለጊዜው ብዙ ጠላት ይኖረዋል/ብዙ ወቀሳ ይደርስበታል።

OMN’ን እንደምሳሌ መጥቀስ ይቻላል፣ ጀዋር መሃመድንም እንደዛው !!!

የበላይ ሆኖ የኖረው እኩል እንሆን ስትለው በመጀመሪያ ደረጃ የበላይነቱን ለማስቀጠል ይፍጨረጨራል፣ ቀጥሎ የተጨቆነ ይመስላዉና ጩሀት ይጀምራል፣ በመጨረሻም ይሸነፋል ምክንያቱም የጊዜ ጉዳይ ይሆናል እንጂ እኩል የመሆን ነገር የተፈጥሮ ህግ ነው።

ከዚህ አንፃር አሁን ያለንበት የበላይ የነበሩ ወገኖች የተጨቆኑ መስሏቸው (#ባለጊዜ ጥሩ ምሳሌ ናት) እየጮሁ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው።

Tamiru L Kitata


የኦሮሚያ ከተሞች ላይ የሚሳለቅ ዲ/ን/ዳ/ክ በምን መስፈርት ነው ስለ ህዝቦች አንድነት የሚናገረው?
እንዴትስ የጠሚሩ አማካሪ ልሆን የሚችለው?