Ethiopian Federal Forces have collapsed in Tigray, says a British researcher

Ethiopian Federal Forces have collapsed in Tigray, says a British researcher

1 Comment

 1. ከየትኛውም ከተማ፥ብሔር፥ጎሣ፥ጎጥ ሆነ ዝርያ ይምጡ ንፁሓን ዜጎች መገደል ሆነ አግባብነት ና ሰብዊነት በጎደለው አኳኋን(ቶርቸር) መያዝ እንዲሰቃዩ መደረግ የለበትም ብለን ብዙዎቻችን እናምናለን፥፥የትግራይ ሠራዊትም ቢሆን ወገኑን ሲገድልና ሲያሰቃይ የነበረ ሠራዊትን ከማረከ በኋላ በነጻ እየለቀቃቸው መሆኑን የምናውቀው፥፥በመሆኑም ወያኔ ና የኦሮሞ ሠራዊት ላይ ለማላከክ በማሰብ ንፁሓን ዜጎቻቹህን አትግደሉ፥፥የእናንተ ታክቲክ ሆነ ውዳቂ ቴክኒካህ ስለተነቃበት በከንቱ አትድከሙ፥ ንፁሓን ወገኖችን ፆታ ዘር ዕድሜ ሌላም ሌላም ሳትለዩ እባካቹህ አታሰቃዩ አትግደሏው፥፥ያለ ዘረኝነት ተጠያቂ የሆኑ አካላት እንኳን ቢኖሩ በተገቢው መንገድ በሕግ ፊት መቅረብ እና የሚመለከታቸው አካላት ፍርድ እንዲሰጡበት ማድረግ ሲገባ ያለ አግባብ እንደ ኢሳያስ ያሉ ባዕዳውያን ወራሪዎች ጋር ሆኖ መሪዎቻችንን በአሰቃቂ ሁኔታ መግደል ማስገደል የሀገሪቷን ሉዓላዊነት ና የሕግ የበላይነት ማንኳሰስ ና ውድቅ ማድረግ ነው፥ ሕዝቧንና መሪዎቿን ኸባዕዳውያን ጋር ሆና የምትገድል ሀገር ሀገርነቷ የተጣለ ና የተናቀ የሉዓላዊት ክብራን አሳልፋ የሰጠች የሞተች ናት፥፥ኢትዮጵያ እንደሞተች ሁሉ ኢትዮጵያውያን የሚባሉ በሰንድ ና በምናብ እንጂ በተግባር በዕውነታ አናገኛቸውም፥፥ የአምሐራ የብልፅግና ፓርቲ ካድሬዎች ፥የአቢይ ና የቂም በቀል እርምጃውን የሚደግፉ ሁሉ ለፍርድ ይቅረቡልን፥፥ አቢይና ኢሳያስን ለአለም አቀፍ ፍርድ ቤት እናቅርብ፥፥ምክንያቱም የኦሮሞና የተጋሩ ጠላት ብቻ ሳይሆኑ የመላው ህብረ ብሄር ጠላቶች ሀገሬ የምትሏት ኢትዮጵያ አፍራሾች ስለሆኑ፥፥በነገራችን ላይ በዓውሎ የዜና ማሰራጫ አደተነገረው ሕውሓት በጦርነቱ እጁ አለበት ቅብጥርሶ(ገለመለ) እየተባለ እንሰማለን ሕውሓት በተደጋጋሚ ምክንያት እኛ የጦርነት አስከፊነት ከማንም በላይ እናውቀዋለን ስለሆነም በሰላማዊ መንገድ ችግሮችን ለመፍታት ዝግጁ ነን ሲል ከመደጋገሙ ብዛት እኪሰለቸን ተነግሮናል መልዕክቱ ሁላቹሁም ሰምታቹሀል፥አሁን ላይ ሆናቹህ ወያኔ ተጠያቂ ነው ብትሉ ማንም አይሰማቹህም፥፥በኋላም ሕውሓት ሕዝቡንና መሬቱን ከወረራ ለመታደግ ተከላከለ የመከላከል ሥራ ትግል አደረገ እንጂ ንፁሓንን እንደናንተ አልፈጀም፥፥እንደማንኛውም ተጋሩ ጀግናው የትግራይ ሠራዊት በዚህ ከጦርነት ጥግ ባለፈ ጦርነት ወገኑን ሊያጣ እንደሚችል መገመት አያዳግትም፥፥ሕዝባችን ከጥይት ራሱን ለማዳን ራሱን ቢሸሽግም በረሀብና በቤት ለቤት አሰሳ(ፍለጋ)በግፈኞቹ የኤርትራ ፥የኢትዮጵያ በአማራ ሚሊሻ ከተቀመጠበት ከቤቱ እንዳለ በአሰቃቂ ሁኔታ እየተገደለ በረሀብ እየሞተ ይገኛል፥፥ይህ በእንዲህ እንዳለ ሠራዊታችን የማረከውን በርህራሄ መስደዱ ጦርነቱን ባርከው ከሰደዱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶች የበለጠ ርህራሄ እንዳላቸው ያሳያል፥፥ምክንያቱም እያንዳንዳችን ተጋሩ(ተጋዮቻችንን ጨምሮ ማለት ነው)ሁላችንም በትግራይ ውስጥ ሆነ በኢትዮጵያ የሚኖሩ ወገኖቻችንን (የቅርብ ይሁን የሩቅ የሆነ ቤተሰባችን )የጥይት ይሆነ የረሀብ ሰለባ ሆነውብናል፥፥ለክፉኛ ጠላት ርህራሄ አሳይተው መልቀቃቸው ከርህራሄዎች ሁሉ በላይ ያደርገዋል፥፥ለምንድነው የ አማራ ልሂቃን የብልፅግና ካድሬዎች ለትግራዋይ ብቻ ሳይሆን ለወገናቸው አማራ ለፖለቲካ ትርፍና ፍጆታ በቀር ርህራሄ የሌላቸው  ??
  አማራውን እየገደሉ እና እያስገደሉ ያሉት እነርሱ ስለሆኑ፥፥
  ከጦርነቱ በፊት የአማራ ልሂቃን ሲደነፉ እንደሰማነው ፥አለም ግፋ ቢል ለሁለት ሳምንታት ለጥቂት ጊዜያት እንደ ዳርፉሩ ጉዳይ የሚንጫጫው ግፋ ቢል ማዕቀብ ነው ሊጥልብን የሚችለው ፥፥ስለዚህ የመጣው ቢመጣ ወያኔን አጥፍተን መራብ በማዕቀብ ምክንያት መራብ እንኳ ካለብን እንራባለን ሲሉ የአማራ ልሂቃን ተደምጠዋል፥፥ትግራይን ለማጥፋት ያቀዱት ከአመታት በፊት ነው፥የአማራ ልሂቃኑ በትግራይ ላይ ጦርነት ካወጁ አመታት አስቆጥረዋል፥፥አንደኔ አመለካከት ራሳቸውን ለማደራጀትና ለማደላደል ብሎም አቅማቸውን ለመገንባት ሲሉ አረፋፈዱ እንጂ ካለሙት ከብዙ ወራት በኋላ ወደ ደጃችን የተጠጉት፥፥ ይቀለናል ብለው ያሰቡትን የወላይታና የኦሮሚያ ክልልን ሲምሱ ሲያተረማምሱ ሲረሽኑ እና ሲገድሉ ሲያቃጥሉም ቆይተዋል፥፥የትግራይ ሕዝብ ሃይሉና የአላማ ፅናቱ አስቀድመው አውቀውት ጓዳ ጎድጓዳቸውን አተረማምሰው መቀነት አስፈትተው የባዕዳን ወራሪ ሃይልን እንደ ጨውና በርበሬ ሊሸምቱት የወሰኑት፥፥
  ዛቻቸው ብዙ እድሜን ያስቆጠረ በውሥጣቸው ተፀንሶ አብይን አህሎና መስሎ ተወለደ ፥፥ምናልባትም ፀጉር አብቅሎ አርጅቶ ተወለደ ሲባል ሰምታቹ ከሆነ የዲያብሎስ ልጅ አብይ የክፋትና የቂም በቀል በኩር ነው፥ : በሕዝባቹህ ሞትና ሰቆቃ ፊልም መስራትን አቁም ንፁሓንን እየገደላቹህ የናንተ ወገን በአፀፋ ሲገደል በግፍ የተገደሉ ለማስመሰል ፊልም አትስሩ፥፥
  ኦሮሞንና አማራን ስትገድሉ የሟች ወገን አፀፋ እንደሚመል የታወቀ ነው ምንም እንኳ ሕውሓት ሆነ የኦሮሞ ሠራዊት በነፃ ቢለቃቹ፥፥ሕዝባቹህን የተሳሳተ መረጃ በመስጠት አውሮፓ ና አሜካ እንዲሁም አራት ኪሎ ሆናቹህ ንፁሓንን አታስገድሉ፥፥በተለያየ መንገድና አተረጓጎም ልትረዱ ትችላላቹ ግን ወና መልዕክቱ የንፁሓን ወገኖችን ጭፍጨፋ አቁሙ አስቁሙ ኦሮሞ ፥አማራ ተጋሩ ጉምዝ አገው ሺናሻ ወይጦ ሌላውም ማህበረሰብ ሕብረ ብሔር መገደል የለበትም ያጠፉ መሪዎች እንኳ ቢሆኑ ለፍርድ መቅረብ ና በሕግ አካላት መዳኘት ብቸኛ አማራጭ እንዲሆን ይታሰብበት፥፥
  የአማራ ልሂቃን ና የብልፅግና ደጋፊዎች ሆይ ከየትኛውም ከተማ፥ብሔር፥ጎሣ፥ጎጥ ሆነ ዝርያ ይምጡ ንፁሓን ዜጎች መገደልን አቁሙ!!!
  ውድቀትና ሽንፈት ለወራሪዎች በጅምላ ጭፍጨፋና በቂም በቀል እርምጃ ለተሰማሩ ሁሉ፦፦ድል ለውፁዓት ፦፦
  The secret of all victory lies in the organization of the non-obvious.
  Being fully supported by all Tegaru from every walks of life , TDF will unquestionably be victorious.

Comments are closed.