Ethiopia: አስደንጋጭ ሰበር ዜና፣

Ethiopia: አስደንጋጭ ሰበር ዜና፣

የአሜርካ መንግስት፣ በኢትዮጵያ እና በአሜርካ ግንኙነት ታርክ ተደርጎ የማይታወቅ፣ በአለም አቀፍ ደረጃም አሜርካ አድርጋ የማታውቅ ደረጃ፣ በኢትዮጵያ የቀውስ እና የጦርነት መንስኤ በሆኑ፣
 
1ኛ/ የአሁን እና የቀደሞ የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት በሙሉ፣ እንዲሁም ሙሉ ቤተሰቦቻቸው እና ዘመዶቻቸው ላይ የጅምላ(blanket) የቪዛ ክልከላ ተጥሏል።
 
2ኛ/ የአሁን እና የቀደሞ የአማራ ክልል የመንግስት ባለስልጣናት በሙሉ፣ እንዲሁም ሙሉ ቤተሰቦቻቸው እና ዘመዶቻቸው ላይ የጅምላ(blanket) የቪዛ ክልከላ ተጥሏል።
 
3ኛ/ በጉዳዩ ላይ ከህግ ባለሙያዎች ጋር በደረግነው ምክክር እና ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው አካላት እንደተረዳነው፣ በኢትዮጵያ ጦርነት እና ግጭት በመቀስቀስ በሚታወቁት የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና የአቶ አንድአርጋቸው ኢዜማ፣ አብን፣ ባልደራስ፣ ኢናት እና ብልፅግና በመባል በሚታወቁ የአማራ የበላይነት አቀንቃኞች እና ዘረኛ የፖለቲካ ድርጅቶች መሪዎች፣ ባለስልጣናት፣ ቤተሰቦቻቸው እና ዘመዶቻቸው ላይ የቪዛ መዕቀቡ ተፈፃሚ ይሆናል።
 
4ኛ/ የአሁን እና የቀደሞ የኤርትራ መንግስት ባለስልጣናት በሙሉ፣ እንዲሁም ሙሉ ቤተሰቦቻቸው እና ዘመዶቻቸው ላይ ጅምላ(blanket) የፊዛ ክልከላ ተጥሏል።
 
5ኛ/ በተጨማሪም፣ የአሜርካን መንግስት፣ በኢትዮጵያ ላይ ከሰብኣዊ እርዳታ በስተቀር የኢኮኖሚና የፀጥታ (ጦር መሳሪያ ጭምር) ድጋፍ ማቋረጥ ብቻ ሳይሆን፣ ሙሉ መዕቀብ ተጥሏል።
 
6ኛ/ እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ኃይሎች በኢትዮጵያ የቀውስ እና የጦርነት መንስኤ መሆናቸውን ከቀጠሉ፣ አሜርካ ያልተገደቡ ሌሎች ተጨማሪ እርምጃዎችን መውሰድ እንደምትችል የአሜርካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት(Senate) በዚሁ ሳምንት መወሰኑ ይታወቃል።
 
7ኛ/ የአውሮፖ ህብረት እና መላው የአለም አቀፍ ህብረተሰብ በኢትዮጵያ ላይ ተመሳሳይ እርምጃ እንዲወስዱ የአሜርካ መንግስት ጠይቋል።
ይህ ማለት፣ በአማራ ዘረኞች እና ሸፍጠኞች የተከበበው እና ዓይኑን በነዚህ ኃይሎች ታስሮ ወደ ገደል የተጣለው የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ መንግስት፣ ከኤርትራ በስተቀር፣ የአፍርካ አገሮችም ጭምር ጋ የመሄድ ወይም የአትድረስብን፣ ልናይህና ልናገኝህ አንፈልግም መዕቀብ እንዲጣልበት ተደርጓል።
በዚህ የአሜርካ እና የአውሮፖ መንግስታት የኢኮኖሚ መዕቀብ ክፉኛ የሚትመታው ኢትዮጵያ፣ ነዳጅ ዘይት እንኳን ማቅረብ የማትችልበት ደረጃ ደርሳ፣ ህዝቡ መኪና መጠቀም አቁሞ፣ በጋሪ ፈረስ ወደ መመላለስ እንደሚደርስ፣ በዚሁ ጉዳይ ላይ ያነጋገርናቸው የኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች ገልፀዎል።
ኢትዮጵያ በታርኳ እንዲህ ተዋርዳና ከዓለም ተለይታ አታውቅም።
 
የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ምስክር መሆን እንደሚችለው፣ የጠቅላይ ሚንስትር አብይን የከበቡት ዘረኞች እና ሸፍጠኞች፣ አገርቷን ገደል እየከተቷት ነው ብለን ብንወተውትም፣ ሰሚ በማጣታችን፣ በህዝባችን ላይ፣ በነዚህ ጥቂት ሰዎች ምክንያት እየደረሰ ላለው አደጋ፣ መዘናችንን እንገልፃለን።
አሁኑም፣ እነዚህ ዘረኞች እና ሸፍጠኞች ወይ ተወግደው፣ አለበለዚያም ወደ ቀናው መንገድ ተመልሰው፣ ህዝባችን ከዚህ አደጋ እንድወጣ፣ የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን።
Note:
Obstructionist elements in the TPLF, if any, are also included in this sanctions.

Birhanemeskel Abebe Segni


Where is this dude… “አሜሪካ በኢትዮጵያ እድገትና ዲሞክራሲ ትቀናለች” ይህ ምቀኝነትና ክፋት ነው..


The visa restrictions the United States has imposed on “perpetrators” of human rights violations in Ethiopia is a mixed bag. On the one hand, it is a positive signal that the U.S. is paying a serious attention to developments in Ethiopia. On the other hand, it makes the hypocrisy of U.S. foreign policy makers like Susan Rice, the former boss of Secretary Blinken, unmistakably preposterous. By her own admission, Rice was the late tyrant Meles Zenawi’s best friend.She misses her “brilliant” friend a lot.
 
The U.S. was the biggest enabler of massive human rights violations in Ethiopia under the TPLF. Where was the U.S. when the TPLF, its former partner in the so-called “war on terror,” terrorized and brutalized the people of Ethiopia for nearly three decades? It was just doling out aids to prop up the regime while turning blind eyes to all sorts of atrocities and crimes against humanity.
 
The wolves of Washington seem to be unhappy that the Ethiopian government is not willing to negotiate with the ghost of the TPLF, which is spending its looted money through corrupt lobbyists. If this is all about saving humanity, why doesn’t the Biden administration punish Israeli officials for committing atrocities against Palestinian civilians. This is happening in full view of the world. Why not? We know the answer. Such a measure does not serve the interests of the power mongers in D.C.
 
Human rights violations and crimes against humanity anywhere in the world is unacceptable. But hypocrisy, double standard, and selective outrage in Washington and beyond is not the right answer. It makes things more complicated rather than finding acceptable resolutions to the real crises facing poorer countries like Ethiopia
Abebe Gellaw?????????
ሐቁን ያዳምጡት !
ሕወሓት በየተቋማቱ አምነስቲ በሉት፣ ተመድ በሉት፣ ምናምን በሉት ኤጀንሲ ላይ ያለ ኢትዮጵያዊ አብዛኛው የሕወሓት ካድሬ ቤተሰብ አካል ነው። ላለፉት ሰላሳ አመታት ሰግስጓል። የአሜሪካንን መንግስት በመረጃ እያወናበደ ያለው የዚህ ኤጀንት ካድሬ ቤተሰብ ነው። ከኢትዮጵያ በዘረፉት ገንዘብ ሎቢስት፣ የፓርላማ አባልና ሚዲያ ገዝተዋል፤ ይጮኹላቸዋል። ጠ/ሚ አብይ አሕመድ