ESAT NEWS DC SEPTEMBER 19-2017 የእለቱን ዝርዝር ዜና ይዘናል ተከታተሉት ።

ESAT NEWS DC SEPTEMBER 19-2017 የእለቱን ዝርዝር ዜና ይዘናል ተከታተሉት ።

ዘ-ሐበሻ ልዩ ዝግጅት September 18-2017
የአማራና የቅማንት ህዝብ እንደማይከፋፋል ድምፅ ሰጥቷል ገዢው ፓርቲ የምርጫውን ውጤት መስከረም 15 እገልፃለሁ ብሏል ምን ይፋጠር ይሆን? እስስኪ ዝርዝሩን ተከታተሉት

በኦሮምያና በሶማሌ ክልሎች መካከል እየታየ ያለው ግጭትና ጥቃት የብዙ ኢትዮጵያዊያንን ሕይወት በልቷል።
ብዙ የደካማ ገበሬዎችን፣ ከብት አርቢዎችና ነጋዴዎችን ጥሪትና ንብረት አጥፍቷል። የዜጎችን ሥነ-ልቦና፣ የሃገሪቱን ደኅንነት ተፈታትኗል።
ይህ ግጭት ለዓመታት የነበረ የአጎራባች ቀበሌዎች ድንገተኛ ግጭት ወይም የሃብት ቅርምት ወይም የውኃና የግጦሽ ሽሚያ መቆራቆስ አይደለም።

የወያኔን ድብቅና ዘግናኝ ሴራ Awaze ጥሩ አድርጎ ዘግቦታል እኔም በደንብ ግልፅ እንዲሆን በቪዲዬ አቀናብሬዋለው ሌሎች ቀልድም ሆነ ቁምነገሮችን ከፈለጉ ደግሞ የyoutubeቻናሌ subscribe በማድረግ መከታተል ይችላሉ