ESAT NEWS AMSTERDAM: OCTOBER 25 -2017 ዕለተ ረቡዕ
Zeray Asgedom,DG of Ethiopian Broadcasting Authority, bitterly complains about lack of proper coverage of protests by gov. owned local media pic.twitter.com/gstnoXygdL
— Addis Standard (@addisstandard) October 25, 2017
ዘራይ አስገዶም ባለፈው ሳምንት ወያኔ የቀሰቀሰውን ብጥብጥ ሚዲያዎች በደምብ ባለማራገባቸው እና ግጭቱን ባለማባባሳቸው ተበሳጭቷል። ዱሮ ሚዲያዎች ችግሮችን በመዘገባቸው ፈቃድ የሚነጥቅ እና የሚያስር መስሪያ ቤት ሀላፊ ዛሬ የሚዲያ መብት ተሟጋች ሆኖ መቅረቡ ያስገርማል። በነገራችን ላይ ሰውዬው literally የድምጸ ወያኔ ራዲዮ ስራስኪያጅ ነበሩ ፡)