Dargaggoo Eliyaas Tasfaayee kaleessa magaalaa Finfinnee keessaa butamee eessa akka geeffame hin beekamu.

Dargaggoo Eliyaas Tasfaayee kaleessa magaalaa Finfinnee keessaa butamee eessa akka geeffame hin beekamu.

Lammii Beenyaa

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 


KMN:- May 21/2020 #ጉዳያችን

ከምርጫ መራዘም ጋር ተያይዞ በሀገሪቱ በህገ መንግስት ዙሪያ በተነሱት አወዛጋቢ ጉዳዮች ላይ ከህግ ልቁ ዶ/ረ ፀጋዬ አራርሳ ጋር የተደረገ ዉይይት


የሶማሊ ክልል ፓርላማ ለሙስጠፋ መንግስት የመተማመኛ ድምጽ (vote of no confidence) ነፈገው!

የሶማሊ ክልል ፓርላማ የዛሬው ውሎው መንግስት ካቀረበው 6 አጀንዳ ባሻገር ሁለት አጀንዳዎች በተወካዮች ቀርቦ ድምጽ እንድሰጥባቸው ቢጠየቅም መንግስት ባለመፍቀዱ ከ240 የፓርላማ አባላት 147 የሚደርሱ የፓርላማ አባላት ፓርላማውን ለቀው ወጥተዋል። የቀረቡት ሁለት አጀንዳዎች የሚከተሉት ናቸው።
1. የሙስጠፋ አመራር በሙስና የተጨማለቀ፣ ብልሹ አመራር እና ምንም የሰራው ስራ ስለሌለ ፓርላማው ለክልሉ መንግስት የሰጠውን የመተማመኛ ድምጽ መመለስ (vote of no confidence) ፤
2. አዲስ አፈ-ጉባኤ መሾም።

የተወሰኑ የፓርላማ አባላቱ የክልሉ ቤተ-መንግስት ቅጥር-ግቢ ለቀው እንዳይወጡ መደረጋቸውን ከታች ካለው ቪድዮ ማየት ይቻላል። እንደሚነገረው ከሆነ የክልሉ ልዩ ፖሊሶች አንዳንድ የፓርላማ አባላት ላይ ከፍተኛ ድብደባ ማድረሳቸው ይሰማል (ረጆ ይህንን ድብደባ ከገልልተኛ አካል ማረጋገጥ አልቻለችም)። ረጆ ማረጋገጥ የቻለችው ሁለት የነባድ ቲቪ ጋዜጠኞች እቃዎቻቸው በልዩ ፖሊስ እንደተወሰዳባቸው ረጆ ማረጋገጥ ችላለች። ፓርላማ አባላቱ ስብሰባቸውን የክልሉ ስራ አስፈጻሚ አካል ጣልቃ ሳይገባባቸው በሰላም እንዲያጠናቅቁ የፌዴራል መንግስትን ጣልቃ -ገብነት እየጠየቁ ይገኛል።

እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል እንደሚባለው ረጆ ትዘግብ የነበረው በክልሉ በስፋት የተንሰራው ገሀድ የወጣ ሙስና ዛሬ ላይ ማንም መካድ አይቻለውም። ም/ፕሬዝደንት ሙስጠፋ በመሀል አገር ሰው ተተኪው ጠቅላይ ሚኒስቴር ተብለው ከፍ ከፍ ቢደረጉም በክልሉ ምንም መስራት ባለመቻላቸው ዛሬ ከስልጣን ሊባረሩ አፋፍ ላይ ደርሰዋል።እንደ ፓርላማ አባላቱ ንግግር ከሆነ በነርሱ ዘንድ የመተማመኛ ድምጽ ነፍገውታል (vote of no confidence) (በዝህ ጉዳይ ድምጽ የሚሰጥ ከሆነ ስልጣኑን እንደሚያጣ ይገመታል)

እንደሚታወቀው የሶማሊ ክልል ፓርላማ ዓመቱን ሙሉ እንዳይሰበሰብ በሙስጠፋ ከፍተኛ ጫና ይደረግበት ነበር። አንዳንድ የፓርላማ አባላት ለረጆ እንደገለጹት ም/ፕሬዝደንት ሙስጠፋ ለአፈ-ጉባኤው 30 ሚልዮን እና የቢሮ ኃላፊነት ሹመት ባለፈው ወር መስጠቱ ይታወሳል።RAJO MEDIA

#ሱማሌ ክልላዊ መንግስት

ሙስጠፌ ኡመር

መጀመርያ የክልሉ ኗሪን መሪ መሰረታዊ የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ችግሮችን ሳይፈታ፣ የሱማሌን ህዝብ የማንነት መከበር የቋንቋ ባህል ታሪክ ከፍታን ሳያረጋግጥ እና የሱማሌ ወንድም ህዝብ ከተቀሩት ኢትዮጵያዊያን ብሄረሰቦች ጋር በፌደራላዊና ድሞክራሲያዊነት አብሮ የማደግ ንድፍ ላይ ሳይሰራ #ዘሎ የነፍጠኛውን አሃዳዉነት የጠቅላይ ተስፋፍያንን ደሴት (ብልጽግናን) መቀላቀሉና የአሃዳዊያንን የሞተ ፕሮፓጋንዳ መንዛት መጀመሩ ዋጋ ያስከፍለዋል።

ሱማሌም ከኢትዮጵያዊነቱ ቅድምያ ሱማሌነቱ ይበልጥለታል ክብርም ይገባዋል።


የቆየች የምስክርነት ቃል
“ለምን እዚህ ድረስ ተመልሰህ ሀውልት መስራት አሰብክ ብዬ ጠየኩት …
የኦሮሞ ወጣቶች (ብሄር ብሄረሰቦችን ይወክላል) ታሪካቸውን ታሪካቸውን በትክክል አያዉቁትም ፣ ስለዚህ የሚኒሊክ ሀውልት ቤተመንግሥት ውስጥ ቢሰራ እየመጡ በማየት ታሪካቸውን እንድረዱ ይረዳል። አሁን እኔ ከዚህ ሰውዬ በላይ እንዴት ኢትዮጵያዊ ነኝ ብዬ እከራከራለሁ? “

ጥያቄዎች

ከማንበብ በላይ ግዑዝ ሀውልት አይቶ ሰው እንዴት ይረዳል?

ኢትዮጵያዊ ለመሆን አፄዎችን ማምለክ የግድ ነው? ማን ነው ኢትዮጵያዊው?

መጥፎ ታሪክ ብቻ ነጥሎ እያደሱ እንዴት ብሔራዊ መግባባት ይመጣል (ለኦሮሞ ጀግኖች በራሳቸው ሀገር ላይ ሀውልት እንዳይሰራ እየከለከሉ )

#conclusion
ምርጥ ኢትዮጵያውያን ባልጠየቁት ጥያቄ (#ለምን እዛ ድረስ ትሄዳለህ) መልስ እያገኙ ነው/ገና ያገኛሉ።
ፌዴራሊስቶቹ ከምንጊዜውም በላይ መተባበር አለባቸው
ህብረ ብሔራዊነት ይለምልም!!

በነገራችን ላይ ዛሬ ስብሰባውን ረግጠው የወጡት የሱማሌ ክልል ምክር ቤት አባለት 2007 የክልሉን/ፓርቲ ኢህአዴግን ወክለው የተመረጡ ናቸው።

Tamiru L Kitata


Oduu Gaddaa: Abbayyaa Qalbeessaa mana hidhaa wanjoo keessa fuudhamee kan ajjeefame. Ilmaan oromoo akka bineensaa qeyee isaanitti ajjeefamaa turan akkuma jirutti ta’ee namoonni too’annoo seeraa jala oolfaman mana hidhaatii baafamanii ajjeefamaa jiru. Habtamu Tasfayee Gammachutin