ረጋቱ ሮባ
Oromo

ረጋቱ ሮባ- ሞገደኛዋ ኮማንደር:-ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ

ረጋቱ ሮባ- ሞገደኛዋ ኮማንደር ጸሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ ለኢህአፓ ሰዎች “የድርጅታችሁ ትልቋ የሴት ሰማዕት ማን ናት?” የሚል ጥያቄ ብታቀርቡላቸው “ዳሮ ነጋሽ” የሚል መልስ እንደሚሰጧችሁ ይታወቀኛል፡፡ በርግጥም ወ/ሮ ዳሮ ነጋሽ ገድሏ ሊደነቅ የሚገባው ታላቅ ሴት ነበረች፡፡ የሕወሐት [Read More]

ቢልሌ
Oromo

ቢልሌ (መህቡባ):-ወላጆቿ ያወጡላት ስሟ “ቢልሌ” ሲሆን በምእራብ ኦሮሚያ ጉማ በተባለ አከባቢ በ1820 ተወለደች።

…………ቢልሌ (መህቡባ)….………. .via Gumaa sinqe . ወላጆቿ ያወጡላት ስሟ “ቢልሌ” ሲሆን በምእራብ ኦሮሚያ ጉማ በተባለ አከባቢ በ1820 ተወለደች። . ቢልሌ ገና እድሜዋ በአስራዎቹ አጋማሽ እንደደረሰች በ1835/36 በትውልድ መንደሯ ላይ ወራሪዎች በመግባት መንደራቸው ላይ ጦርነት ከፍተው [Read More]