አትሌት ዝናሽ ገረሙ
Sports

ግለሰብ ገብረስላሴ አብርሃም የሚባል ሲሆን አትሌት ዝናሽ ገረሙ..

December 2, 2017

ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ግለሰብ ገብረስላሴ አብርሃም የሚባል ሲሆን አትሌት ዝናሽ_ገረሙ በመግደል ወንጀል ተጠርጥሮ በአሁን ስዓት በፈረንሳይ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሏል!! በ700 ብር ምክንያት በተነሳ ፀብ አትሌቷን ትንፋሿን በማፈንና በተሸለመችው ዋንጫ ራሷን በመምታት እንደገደላት ተገልጿል። By Seyoum Teshome

1 2 3 4 12