ኦህዲድ
Amharic

አዳዲስ ክስተቶች: ኦህዲድ ውስጥ ከዚህ በኃላ operation

አዳዲስ ክስተቶች: 1 ኦህዲድ ውስጥ ከዚህ በኃላ operation አካህዶ አንዱን ጥሎ አንዱን ማንገስ እጅግ ከባድ ደረጃ ላይ ደርሷል። ከዚህ በኃላ አይቻልም ባይባልም ይህንን ኦፕሬሽን ኦህዲድ ውስጥ ከመሞከር ህወሃት ውስጥ መሞከር ይቀላል።ይህ ማለት አንድ ሁለት የኦህዲድ አመራር [Read More]

Amharic

25 አመት ሙሉ የኢትዮጵያን ህዝብ እየዘረፉ የትግራይን ከርስ መሙላት እዚህ ጋር ያበቃል!

25 አመት ሙሉ የኢትዮጵያን ህዝብ እየዘረፉ የትግራይን ከርስ መሙላት እዚህ ጋር ያበቃል! በዛ ላይ ጥጋባችሁን አልቻልነውም! ለመሆኑ ትግራይ ለተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ የምታበረክተው ምንድን ነው! የተደራጁ ነፍሰ ገዳይ ዘራፊ ወበዴዎችን ካሎነ በስተቀር!! Via: ዮፍታሄ ንጉሴ

Amharic

Ethiopia: ኢትዮጵያና ሕዝቧ በወታደራዊ ጄኔራሎችና በደህንነት ሹሞች እጅ ወድቀዋል።

Ethiopia: ኢትዮጵያና ሕዝቧ በወታደራዊ ጄኔራሎችና በደህንነት ሹሞች እጅ ወድቀዋል። የፖለቲካና የኢኮኖሚ የበላይነት ሕገወጥነቱን ላለመነጠቅ የሚታገለው የጀኔራሎችና የደህንነት ሹሞች ቡድን ሃገሪቷን ከገደል አፋፍ አቁሞ በኣፈጢሟ ሊደፋት እየተሯሯጠ ነው። በኢትዮጵያ የሲቪል አስተዳደር ለሚዲያ ፍጆታ ካልሆነ በስተቀር ከበፊቱ [Read More]

Amharic

ግጭቱ ቢቆምም አምቦ ሃዘን ላይ ናት

ግጭቱ ቢቆምም አምቦ ሃዘን ላይ ናት አምቦ ውስጥ ስኳር የጫኑ መኪናዎች እንዳያልፉ ተዝግቶ የነበረውን መንገድ ለማስከፈት የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት እርምጃ ሰዎች ሞተዋል። (bbcamharic) —ዛሬ ከአምቦ ሆሰፒታል የሜዲካል ዳይሬክተር ተወካይ የሆኑት ዶ/ር ቶኩማ ክፍሌ እንደነገሩን፤ ትላንት [Read More]

Amharic

Must Listen: ሕብር ሬዲዮ ዘ-ሀበሻ ከደህንነት ምንጮች የደረሰ ዜና

Must Listen: ሕብር ሬዲዮ ዘ-ሀበሻ ከደህንነት ምንጮች የደረሰ ዜና ለግንዛቤ እንዲረዳ መረጃዎችን በፍጥነት ሼር በማድረግ ተባበሩን። አባይ ሚዲያ ዜና (Video) በኦሮሚያ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትሎ ከፈተኛ የጦር አዛጆዦች ከሐላፊነት እየተነሱ መሆኑ ታወቀ

Amharic

ለእኛ የኦሮሞ ህዝብ ጥላ ከለላችን ነው፣ ህዝቡ ባይከላከል ኖሮ ከባድ ጉዳት ይደርስብን ነበር

‹‹ለእኛ የኦሮሞ ህዝብ ጥላ ከለላችን ነው፣ ህዝቡ ባይከላከል ኖሮ ከባድ ጉዳት ይደርስብን ነበር፣ ያዳነን የኦሮሞ ህዝብ ነው ›› የተፈናቀሉ ዜጎች ‹‹ለእኛ የኦሮሞ ህዝብ ጥላ ከለላችን ነው፣ ህዝቡ ባይከላከል ኖሮ ከባድ ጉዳት ይደርስብን ነበር፣ ያዳነን የኦሮሞ [Read More]

Amharic

የሕዝብን ጥያቄ ማጣጣል ራስን ጠልፎ መጣል ነው!

የሕዝብን ጥያቄ ማጣጣል ራስን ጠልፎ መጣል ነው! (ethiothinkthank) — በእነ አንቶኔ ቤት በስርዓቱ ላይ አደጋ የሆነ ለውጥ በመጣ ቁጥር የመጀመሪያ ስራቸው ማጣጣል እና ስም ማጥፋት ነው። ከኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ውስጥ ብአዴን ወይም ኢህዴድ እነሱ የማይፈልጉትን [Read More]