የግድያ ሙከራ
Amharic

Ethiopia : Ermias Legesse Habtamu Ayalew እና ብርታዊት የግድያ ሙከራ ተፈፀመባቸው::

#Ethiopia : Ermias Legesse Habtamu Ayalew እና ብርታዊት የግድያ ሙከራ ተፈፀመባቸው:: በግድያ ሙከራው ላይ ሀብታሙ አያሌውና ብርታዊት ተጎድተው ወደ ሆስፒታል እንደሄዱና ፖሊስ ጉዳዩን እየተከታተለ እንደሆነ ከደቂቃዎች በፊት ኤርሚያስ ነግሮኛል:: ኤርምያስ እንዳለኝ ሁኔታው አስፈሪ ነበር በፈጣሪ ሀይል ተርፈናል ፖሊስ [Read More]

Finfinnee
Amharic

In Memory of Ethsat – የእሳት ማህደረ ትውስታ

In Memory of Ethsat – የእሳት ማህደረ ትውስታ By Tullu Ayira, Waxabajjii 7, 2019 አንተ ብቻ አዋቂ አንተ ብቻ ተንታኝ አንተ ብቻ ሀብታም ሌላው ድኃ ለማኝ ኦሮሞን ከጌዴኦ ለማፋጃጀት ለፖሎቲካህ ስትል ለመለያየት በቁስሎቻቸዉ እንጨት መሰካት ተመልሶ ፈጀህ የለኮስከዉ እሳት። አረ እንዴት አስመሳይ አቤት ወላዋይ ወዲህ [Read More]

Amharic

በአማራ ክልል ላሊበለ ከተማ አከባቢ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንዳይሰግዱ ተከልክከው ወደ ገጠር ጫከ ሂደው ሲሰግዱ

በአማራ ክልል ላሊበለ ከተማ አከባቢ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንዳይሰግዱ ተከልክከው ወደ ገጠር ጫከ ሂደው ሲሰግዱ ማየት በጣም ያናድዳል። አክሱም ብቻ አይደለም መስጂድ ክልከላው ላሊበላም አለ። በጣምም ያሳፍራል ያበሳጫል! Fekadu L. Bayisa #Ethiopia: Prime Minister Dr [Read More]

የቪዛ ጠያቂዎችን
Amharic

አሜሪካ የቪዛ ጠያቂዎችን የማህበራዊ ሚዲያ መረጃ መጠየቅ ልትጀምር ነው

አሜሪካ የቪዛ ጠያቂዎችን የማህበራዊ ሚዲያ መረጃ መጠየቅ ልትጀምር ነው አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ የቪዛ ጠያቂዎችን የማህበራዊ ሚዲያ መረጃዎችውን እንዲያቀርቡ ልታደርግ መሆኑ ተነግሯል፡፡ የአሜሪካ መንግስት እንዳስታወቀው የቪዛ አመልካቾች የማህበራዊ ሚዲያ አድርሻቸውን፣ የአምስት አመት [Read More]

Amharic

የኦሮሞ ወንድሞቻችን የሲዳማን ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓልን በሀዋሳ

የኦሮሞ ወንድሞቻችን የሲዳማን ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓልን በሀዋሳ አድምቀዉታል። ኤጄቶ የፊቼ ጫምባላላ በዓልን ለመታደም ከተለያዩ አከባቢዎች የመጡ የእስልምና እምነት ተከታዮች በአንድነት ሰላት ሲሰግዱ!! Laal qaccee Alamuu qiixxeessa Caalaa Bultume mootii Warra Jalduu ኦሮሞ (ቄሮ)፣ ሀዲያ (ካቤራ)፣ [Read More]

ድል ለዴሞክራሲ
Amharic

“ድል ለዴሞክራሲ” የሚሆነው፥ከዘመን ጋር ሲዘመን ነው-Sadik Ahmed

“ድል ለዴሞክራሲ” የሚሆነው፥ከዘመን ጋር ሲዘመን ነው Sadik Ahmed ሳዲቅ ይህንን ለምን ትጽፋለህ ብሎ የኔን motive ጥያቄ ምልክት ውስጥ የሚያስገባ ይኖራል።በተለያዩ መድረኮችም ላይ ሆነ በbroadcast ስራዎቼ ላይ ስለ እስክንድር ነጋ ነጻነት ብዙ ብያለሁ። ህወሃት እንደ አሁኑ [Read More]