ስዩም መስፍን
Amharic

አቶ ስዩም መስፍን የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ ኃላፊዎች ጋር መቀሌ ላይ በሚስጥር እየመከረ ነው።

አቶ ስዩም መስፍን የትህነግ ከፍተኛ ወታደራዊ ኃላፊዎች ጋር መቀሌ ላይ በሚስጥር እየመከረ ነው። አቶ ስዩም 102 የሚሆኑ ከፍተኛ መኮንኖችን ሰብስቦ “ህገ መንግስቱን የመጠበቅ ሀላፊነት የእናንተ ነው። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ህገ መንግስቱን እያስከበረ አይደለም። በመሆኑም ሁኔታዎችን [Read More]

የሲዳማን ህዝብ ባህልና የጨምበላላን በዓል
Amharic

በሃዋሳ ከተማ የተፈጠረው ግጭት የሲዳማን ህዝብ ባህልና የጨምበላላን በዓል አይወክልም -የውይይቱ ተሳታፊዎች

በሃዋሳ ከተማ የተፈጠረው ግጭት የሲዳማን ህዝብ ባህልና የጨምበላላን በዓል አይወክልም -የውይይቱ ተሳታፊዎች (ena)አዲስ አበባ  ሰኔ 12/2010 ባሳለፍነው ሳምንት በሀዋሳ ከተማ የተፈጠረው ግጭት የሲዳማን ህዝብ ባህልና የጨምበላላን በዓል አከባበር አይወክልም ሲሉ የውይይቱ ተሳታፊዎች ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር [Read More]

የህወሃት ባለስልጣናት
Amharic

አፈትላኪ ዜና: የህወሃት ባለስልጣናት በአዲስ አበባ ሃርሞኒ ሆቴል አድመዋል!! በዚህ እደማ ላይ የድሮው የመከላከያ ኤታማጆር ሹም የነበረው

አፈትላኪ ዜና: የህወሃት ባለስልጣናት በአዲስ አበባ ሃርሞኒ ሆቴል አድመዋል!! በዚህ እደማ ላይ የድሮው የመከላከያ ኤታማጆር ሹም የነበረው ጀነራል ጻድቃን ወልደ ተንሳይ መገኘቱ ታውቋል!! ሌሎች በተለይ በ1993 ዓ.ም በህወሃት ክፍፍል ወቅት በእነ መለስ በካልቾ ተብለው የተባረሩት [Read More]

የአማራ ሕዝብ ህልውና አደጋ ውስጥ
Amharic

‹‹ሕዝባዊና ግዛታዊ አንድነቱ በመገሰሱ ምክንያት የአማራ ሕዝብ ህልውና አደጋ ውስጥ ነው ብለን እናምናለን››

‹‹ሕዝባዊና ግዛታዊ አንድነቱ በመገሰሱ ምክንያት የአማራ ሕዝብ ህልውና አደጋ ውስጥ ነው ብለን እናምናለን›› ‹‹ሕዝባዊና ግዛታዊ አንድነቱ በመገሰሱ ምክንያት የአማራ ሕዝብ ህልውና አደጋ ውስጥ ነው ብለን እናምናለን›› 17 June 2018 ዳዊት እንደሻው አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ የአማራ [Read More]

ድርጅታቸው
Amharic

የሐብሊ ሊቀመንበር የመልቀቂያ ጥያቄ ማቅረባቸውን ድርጅታቸው አስታወቀ

የሐብሊ ሊቀመንበር የመልቀቂያ ጥያቄ ማቅረባቸውን ድርጅታቸው አስታወቀ ሀረር  ሰኔ 7/10/2010 የሐረሪ ብሔራዊ ሊግ/ሐብሊ/ (ena)— ሊቀመንበር የመልቀቂያ ጥያቄ ማቅረባቸውን ድርጅታቸው አስታወቀ፡፡ ሐብሊ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ   የድርጅቱ ሊቀመንበር ያቀረቡትን  የመልቀቂያ ጥያቄ በመርህ ደረጃ ችግር እንደሌለበት ነው [Read More]

በጉራጌና
Amharic

በጉራጌና ቀቤና ማህብረሰብ መካከል የተፈጠረው ግጭት በህወሓትና አንዳንድ የደኢህዴን ሃላፊዎች የተቀነባበረ መሆኑን የወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ!

#በጉራጌና_ቀቤና ማህብረሰብ መካከል የተፈጠረው ግጭት #በህወሓትና አንዳንድ #የደኢህዴን ሃላፊዎች የተቀነባበረ መሆኑን #የወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ! This has clear hallmark instigation by state security apparatus. SEPDM should clean its house before the region is rocked.

ከዘጠኝ ቢሊዮን ብር በላይ
Amharic

ሜቴክ ከፍተኛ የሀብት ብክነት እንዳለበት አመነ-ያለ ጥናት የተመረቱ ከዘጠኝ ቢሊዮን ብር በላይ ማሽነሪዎች ለብክነት ተጋልጠዋል

ሜቴክ ከፍተኛ የሀብት ብክነት እንዳለበት አመነ- ያለ ጥናት የተመረቱ ከዘጠኝ ቢሊዮን ብር በላይ ማሽነሪዎች ለብክነት ተጋልጠዋል ሜቴክ ከፍተኛ የሀብት ብክነት እንዳለበት አመነ 10 June 2018 ዮሐንስ አንበርብር ያለ ጥናት የተመረቱ ከዘጠኝ ቢሊዮን ብር በላይ ማሽነሪዎች ለብክነት ተጋልጠዋል (ethiopianreporter)    የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ከፍተኛ የሀብት ብክነትና የውጤታማነት ችግር እንዳለበት አመነ። ኮርፖሬሽኑ ይህንን ያስታወቀው ረቡዕ ግንቦት29 ቀን 2010 ዓም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለፓርላማ የመንግሥት ወጪ አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረበበት ወቅት፣ ለተሰነዘረበት ከፍተኛ የሀብትብክነት ወቀሳ ምላሽ ሲሰጥ ነው። የቀድሞው የንግድ ሚኒስትር በቅርቡ የሜቴክ ዋና ዳይሬክተር ሆነው የተሾሙት በቀለ ቡላዶ (ዶ/ር) በሰጡት አስተያየት፣ በተቋሙ ውስጥ የመንግሥትንየዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ለመደገፍ የሚያስችል ትልቅ አቅም መኖሩን እንደተገነዘቡ ተናግረዋል። ይሁን እንጂ ኮርፖሬሽኑ የያዛቸው ግዙፍ የመንግሥትፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እየተከናወኑ አለመሆኑን፣ የውጤታማነትና የሀብት ብክነት ችግሮች መኖራቸውን እንዳረጋገጡ የተናገሩት ዋና ዳይሬክተሩ፣በቀጣይ ችግሮቹን ለማስተካከል እንደሚጥሩ አስረድተዋል። ቋሚ ኮሚቴው ባደረገው ግምገማ ኮርፖሬሽኑ የመንግሥት ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ተረክቦ ለመፈጸም አለመቻሉ ብቻ ሳይሆን፣ በራሱ የጀመራቸውን ሥራዎችምበተመለከተ ከፍተኛ ብክነት የታየበት መሆኑን አረጋግጧል። በአጠቃላይ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ከዘጠኝ ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ሀብትማባከኑን ቋሚ ኮሚቴው አስታውቋል። ኮርፖሬሽኑ ምንም ዓይነት የገበያ ጥናት ሳያደርግ የተለያዩ ማሽኖች፣ መለዋወጫ ዕቃዎችና መሣሪያዎችን በማምረትአከማችቶ እንዲቀመጡ ማድረጉን ቋሚ ኮሚቴው ገልጿል። በጥቅሉ ከዘጠኝ ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ ንብረቶች ያለ ጥናት ተመርተው ገበያ በማጣታቸው፣ለበርካታ ዓመታት በመጋዘን ተከማችተው እንደሚገኙ ጠቁሟል። የአገሪቱን ኢኮኖሚ ሊደግፍ በሚችል መንገድና በጥናት ላይ ተመሥርቶ ባለመሥራቱ 4.4 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው የእርሻ ትራክተሮች፣ መሣሪያዎችና የመለዋወጫ ዕቃዎች በአዳማ የእርሻ መሣሪያዎች ኢንዱስትሪ ክምችት ውስጥ እንዲቀመጡማድረጉን ጠቁሟል። ከአሥር ሺሕ በላይ የእርሻ ትራክተሮችና መለዋወጫዎች ተመርተው በገበያ ዕጦት በመጋዘን እንዲከማቹ ያደረገው ኮርፖሬሽኑ፣ ለአርሶአደሮች በረዥም ጊዜ የዱቤ ሽያጭ ለማከፋፈል ዕቅድ ቢኖረውም ዕቅዱን በተመለከተ ከክልል መንግሥታት ጋር ስምምነት አለማግኘቱ ተገልጿል። በቢሾፍቱአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ ክምችት ክፍል ደግሞ 4.6 ቢሊዮን ብር የሚያወጡ የተለያዩ መለዋወጫዎች ያለ ሥራ በመቀመጣቸው ለብክነት እየተዳረጉ መሆኑምተጠቅሷል። ሜቴክ የአገሪቱን ኢኮኖሚ ለመደገፍ በጥናት ላይ ተመሥርቶ እየሠራ አለመሆኑን የቋሚ ኮሚቴ አባላቱ በግምገማው ላይ አውስተዋል። የቋሚ ኮሚቴውሰብሳቢ አቶ ገብረ እግዚአብሔር አርዓያ ኮርፖሬሽኑ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን በውሉ መሠረት ማጠናቀቅ አለመቻሉ ብቻ ሳይሆን፣ በውል ከተፈቀደው የጊዜ ገደብበእጅጉ ርቆ በረዥም ጊዜ ውስጥ ማጠናቀቅ አለመቻሉን ተናግረዋል። ተቋሙ በየጊዜው ለምክር ቤቱ የሚያቀርባቸው ሪፖርቶች ወጥነት የጎደላቸውናየሚዋዥቁ መሆናቸውን የጠቆሙት አቶ ገብረ እግዚአብሔር፣ ለአብነትም የያዩ ማዳበሪያ ፕሮጀክት አፈጻጸም ሪፖርት ተዓማኒነቱን ጥያቄ ውስጥ የከተተው ነውብለዋል። ያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካ በ11 ቢሊዮን ብር ይጠናቀቃል ተብሎ የተገመተ ቢሆንም፣ በሁለት ዓመት እንደሚጠናቀቅ የታቀደው ይህ ፋብሪካ ከስምንትዓመት በኋላም አፈጻጸሙ ከ50 በመቶ በታች ነው፡፡ ለማጠናቀቅ የሚያስፈልገው ወጪም 22 ቢሊዮን ብር መድረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ። [Read More]