በኢትዯዽያ
Amharic

 በኢትዯዽያ ዉስጥ ዘረኛዉ ማን ነዉ? ኦሮሞ የበላይነትን ሳይሆን የምፈልገው ዕኩልነትን ነው።

በኢትዯዽያ ዉስጥ ዘረኛዉ ማን ነዉ? ኦሮሞ የበላይነትን ሳይሆን የምፈልገው ዕኩልነትን ነው። አማራ ክልል ስትሄድ በየመሽታ ቤቱ እና በየስፈሩ ጭፈራ እና ለቅሶው በአማርኛ ነው ትግራይ ክልል ስትሄድ ለቅሶው እና ዘፈን ጭፈራው በትግርኛ ብቻ ነው ሌላ ቦታም [Read More]

ለኦሮሞ ህዝብ
Amharic

አሁንም ለኦሮሞ ህዝብ ጥያቄው ምላሽ ግድያ ሆኗል!!

~ አሁንም ለኦሮሞ ህዝብ ጥያቄው ምላሽ #ግድያ ሆኗል። ~ አይደለም በሰላማዊ ሁኔታ ውስጥ በተፋፋመ ጦርነት ውስጥ እንኳን ሴቶች #ሲቄ ይዘው እልልል እያሉ ከገቡ ጦርነቱ ወድያውኑ ይቆማል የኛ ዘመነኞች ግን ሲቄውን ቀምቶ ሴቶችን እየደበደቡ ወደ እስር ማጎር ሆኗል ምግባራቸው ፍቷቸው! [Read More]

የኦሮሞ
Amharic

“ትልቁ የጠ/ሚ አብይ አህመድ ችግር፣ የውድቀቱ መጀመሪያና መጨረሻም የሚሆነው የኦሮሞ ድርጀት መሪ

“ትልቁ የጠ/ሚ አብይ አህመድ ችግር፣ የውድቀቱ መጀመሪያና መጨረሻም የሚሆነው የኦሮሞ ድርጀት መሪ ሆኖ [በግልጽ የኦሮሞ መሪ ሆኖ ወይም ኦሮሞ ሆኖ ማለቱ ነው —“ድርጅት” የምትለው ለዲፕሎማሲያዊ አነጋገር የገባች ነች] የኢትዮጵያ መሪ ለመሆን መሞከሩ ነው።” እያለ ነው [Read More]

በአዲስ አበባ በመንግስት
Amharic

በአዲስ አበባ በመንግስት የፀጥታ አካላት የተከለከለ መግለጫ አለመኖሩን ፖሊስ አስታወቀ

በአዲስ አበባ በመንግስት የፀጥታ አካላት የተከለከለ መግለጫ አለመኖሩን ፖሊስ አስታወቀ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በከተማዉ በመንግስት የፀጥታ አካላት የተከለከለ መግለጫ አለመኖሩን ገለፀ፡፡ ጌት አማካሪዎች የንግድና ኢንቨስትመንት የተባለ ድርጅት ግን በዚህ ሳምንት ለሁለት ጊዜ ጋዜጣዊ መግለጫ [Read More]

የግድያ ሙከራ
Amharic

Ethiopia : Ermias Legesse Habtamu Ayalew እና ብርታዊት የግድያ ሙከራ ተፈፀመባቸው::

#Ethiopia : Ermias Legesse Habtamu Ayalew እና ብርታዊት የግድያ ሙከራ ተፈፀመባቸው:: በግድያ ሙከራው ላይ ሀብታሙ አያሌውና ብርታዊት ተጎድተው ወደ ሆስፒታል እንደሄዱና ፖሊስ ጉዳዩን እየተከታተለ እንደሆነ ከደቂቃዎች በፊት ኤርሚያስ ነግሮኛል:: ኤርምያስ እንዳለኝ ሁኔታው አስፈሪ ነበር በፈጣሪ ሀይል ተርፈናል ፖሊስ [Read More]