በላይ ደግሞ ትግራዋይ መበለጥን አይፈልግም።
Amharic

“ትግራዋይ መበለጥን አይፈልግም፣ ትግራዋይ ለአማራ፣ ለኦሮሞ፣ ለሶማሌ ሊጠረጥርና ሊያጎነብስ ነውር ነው።” – ጌታቸው አሰፋ

March 17, 2018

“ትግራዋይ መበለጥን አይፈልግም፣ ትግራዋይ ለአማራ፣ ለኦሮሞ፣ ለሶማሌ ሊጠረጥርና ሊያጎነብስ ነውር ነው።” – ጌታቸው አሰፋ “ከሁሉም ነገር በላይ ግን ትግራዋይ እየተሸነፍኩ ነው የሚል እሳቤ ለአማራ ሊጠረጥርና ሊያጎነብስ፣ ለኦሮሞ ሊጠረጥርና ሊያጎነበስ፣ እንደ ህዝብ ለሶማሌ ሊጠረጥርና ሊያጎነበስነውር ነው! [Read More]

Amharic

ESAT Daily News Amsterdam March 16,2018

March 16, 2018

ESAT Daily News Amsterdam March 16,2018 ESAT DC Daily News March 16 2018 የተሣሳተ ቁጥር የደወሉ ይመስል ሕዝብን ያህል ነገር ጨፍጭፈው ፦”ይቅርታ በሥህተት” ነው አሉን።ከርግጫው -ልግጫው ማለት ይኸው ነው! የሞያሌ ጭፍጨፋ፣ የዶክተር መረራ አዲስ ሥራ፣ [Read More]

አብይ እና ኦቦ ለማ መገርሳ
Amharic

ዶ/ር አብይ እና ኦቦ ለማ መገርሳ ሕወሐትን ማስጠንቀቃቸው ተሰማ

March 14, 2018

ዶ/ር አብይ እና ኦቦ ለማ መገርሳ ሕወሐትን ማስጠንቀቃቸው ተሰማ ከሚልኪ አዱኛ (zehabesha) –እሁድ የተጀመረው የኢሕአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ ወይም ነገ ይጠናቀቃል ተብሎ እየተጠበቀ ነው:: በስብሰባው የኢሃዲግ ሊቀመንበር የሚሆነውን መሪ ምርጫን ጨምሮ በሌሎች የተለያዩ [Read More]

በሞያሌ
Amharic

በሞያሌ የአጋዜ ወታደሮች በወሰዱት እርምጃ 17 ሰዎች ተገደሉ። ከ30በላይ ቆስለው ሆስፒታል ገብተዋል። ሞያሌ የጦርነት ቀጠና

March 10, 2018

በሞያሌ የአጋዜ ወታደሮች በወሰዱት እርምጃ 17 ሰዎች ተገደሉ። ከ30በላይ ቆስለው ሆስፒታል ገብተዋል። ሞያሌ የጦርነት ቀጠና መስላለች። ህዝቡ ድንበር አቋርጦ ወደ ኬንያ በመሸሽ ላይ ነው። ESAT DC Daily News Sat 11 Mar 2018

1 2 3 38