The Finfine Intercept:የሰሞኑ ክስተት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ስልጣን ከያዙ ከገጠሟቸው ትልልቅ ፈተናዎች ውስጥ አንዱ ነው።

By the Finfine Intercept: የሰሞኑ ክስተት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ስልጣን ከያዙ ከገጠሟቸው ትልልቅ ፈተናዎች ውስጥ አንዱ ነው። አሁን ከፊት ለፊታቸው ሁለት አማራጮች አሉ።

#የመጀመሪያው_አማራጭ በቁጣ የሃይል እርምጃ መውሰድ ነው። ይህ አማራጭ የኢትዮጵያ ሚዲያ ልሂቃንን በእጅጉ ያስደስታል (በየጋዜጣው ፤ በዩቱብ ፤ በከተማው ኤፍ ኤሞች ፤ በብሄራዊ ቴአትር የኪነጥበብ ምሽቶች ፤ በግል የቲቪ ኔትዎርኮች ፤ በመንግስት ሚዲያዎች እና በመሳሰሉት ቀርበው የኢትዮጵያ ችግር ባጠቃላይ የሚቀዳው ከአንድ #ጃዋር ከሚባል #ጭራቅ ግለሰብ እንደሆነ ሊያሳምኑን ቀን ከሌሊት የሚደክሙትን ልሂቃን ማለት ነው)። የሚገርመው ህዝብ ላይ ጥቃት እንዲደርስ መልእክት አስተላልፎ የማያውቀው ጃዋር የሀገሪቱ ትልቁ villain እንደሆነ የሚነግሩን እነዚህ አካላት በግዛት ማስፋፋት ሰበብ በሺ የሚቆጠሩ ንፁሃንን #በጃዊ #በከሚሴ #በመተከል #በጭልጋ #በደራና ሌሎችም አካባቢዎች የጨፈጨፈ ያፈናቀለና ጓዶቹን በአሰቃቂ ሁኔታ የረሸነውን ሌላ ግለሰብ የሀገሪቱ ትልቅ ጀግና እንደሆነ ሲሰብኩን የሚውሉ ናቸው። ጠ/ሚ አብይ ይሄን አማራጭ ከወሰደ #የአዴፓን ሙሉ ድጋፍ ያገኛል። #ኦዴፓ ውስጥ ግን ከፍተኛ ክፍፍል የሚፈጥር ይሆናል። ከሁሉ በላይ ግን የሃይል እርምጃን በጃዋርም ሆነ በተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች ላይ መውሰድ በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ቁጣ ያስነሳል። የሚነሳው ቀውስ እጅግ የከፋ ስለሚሆን ይሄን አማራጭ ካሰቡ ሀገሪቱን እንደከዚህ በፊቱ #በኮማንድ_ፖስት ለማስተዳደርና ምርጫውን በሁለት ወይ ሶስት አመት ለማራዘም ሊገደዱ ይችላሉ። የውህደቱንም ጉዳይ ቀስ ብለው ለማብሰል ይሄን አማራጭ ሊያስቡ ይችላሉ። ነገር ግን በኮማንድ ፖስትም ቢሆን የሚፈጠረውን ቀውስ መቆጣጠር አይችሉም። ጃዋር የሚመጣው ምርጫ ላይ እንደሚሳተፍ ፍንጭ ስለሰጠ እሱን አስሮ ወይ ከጨዋታ ሜዳው ውጪ አድርጎ ለምርጫ መዘጋጀት የማይታሰብ ነገር ነው። በሌላ በኩል ህወሃት ምርጫው በጊዜው ካልተደረገ ህጋዊ እውቅና የሚኖረው መንግስት አይኖርም በማለት ወታደራዊ ዝግጅት ላይ ነች። ይሄ አማራጭ ወደ ለየለት የርስ በርስ ግጭት ሀገሪቱን ሊከታት ይችላል።

#ሁለተኛው_አማራጭ ግልፅ በሆነ መልኩ የተካሄደውን ነገር ከስር መሰረቱ ፈትሾ የተሰራ ስህተት እንዳለ አምኖ ለህዝብ ማሳወቅ ነው። በዋናነት መመለስ ያለበት ጥበቃዎቹ እንዲነሱ መወሰኑ ሳይሆን የተደረገበት ሰአትና የአፈፃፀሙ ሁኔታ ነው (በሌሊት እሱ ሳይሰማ ውጡ መባሉ)። ይሄን አማራጭ ከባድ የሚያደርገው አንድ ነገር አለ። ጠዋት ፓርላማ ባደረጉት ንግግር ማስጠንቀቂያ መሰንዘራቸውን ተከትሎ ጃዋር እኔ ተማምኜ የመጣሁት ህዝቤን ነው የሚል መልስ ሰጥቶ ነበር። ምናልባት ይሄን መልስና ሰሞኑን ስለ ኢህአዴግ ውህደት ጃዋር የሰነዘረውን የሰላ ትችት አይተው በስጨት ብለው ጥበቃው እንዲነሳ የወሰኑት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሆኑ ያንን ለህዝቡ መናገር እጅግ ከባድ ይሆናል። ምናልባት ያንን የወሰኑት በጊዜያዊ ብስጭትና እልህ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን አፈፃፀሙ ላይ የተደረጉት ነገሮች ትልቅ ጥያቄ ያስነሳሉ። አሁንም ይሄ ግልፅ ካልሆነ ወደፊትም መተማመን ላይ መድረስ ከባድ ይሆናል። በጃዋር ብቻ ሳይሆን በሌሎች ከፍተኛ ሃላፊዎችም አእምሮ ውስጥ ስጋትና ጥርጣሬን ይፈጥራል። ጠ/ሚ አብይ ጨከን ብለው እዚህ ላይ እውነቱን መናገር መቻል አለባቸው። ጉዳዩ ለፖለቲካ ትርፍ የታሰበ setup ነው ብለው ለማለፍ ቢሞክሩ ብዙም ተቀባይነት አያገኙም። ቀጥሎ መደረግ ያለበት በሁሉም አካባቢዎች ህዝብና የሃይማኖት ተቋማት ላይ እርምጃ የወሰዱ ቡድኖችን ለህግ ማቀረብ ነው። የፀጥታ አካላት ያልተመጣጠነ እርምጃ ወስደው ከሆነ እሱንም ለማጣራት ቃል መግባት ያስፈልጋል። በምንም አይነት ሁኔታ በኦሮሚያ የሚገኙ ሌላ ቋንቋ ተናጋሪዎችን ወይም በአዳማ እንደተደረገው በኦሮሞ ላይ የደረሰው ጥቃት tolerate መደረግ የለበትም። I absolutely condemn this!

ይሄ ሁለተኛው አማራጭ የሚዲያ ዘመቻ ላይ ያሉትን ላያስደስት ይችላል። እንደውም ዘመቻቸውን ከጃዋር ወደ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲያዞሩ ያደርጋቸዋል። ነገር ግን ለሀገር የሚታሰብ ከሆነ የተሻለው አማራጭ ይሄ ነው። ካልሆነ ይህ ጉዳይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከማህበራዊ መሰረታቸው ጋር ጨርሶ የሚቆራረጡበት ይሆናል። በንግግርም ሆነ በተግባር ጠ/ሚ አብይ envision የሚያደርጓት ኢትዮጵያ ሰባ/ሰማንያ ከመቶው ከትናንት የሚቀዳ ነው (his political rhetoric is firmly anchored on Ethiopia’s “glorious” past)። በርካታ ንግግሮቻቸው ላይ እንዳየነው ነገን በተለየ መልኩ ማሳየት (re-imagine ማድረግ) ላይ limitation አለባቸው። የሳቸው አካሄድ ከትናንት በጎ ነገር ወስደን ተምረንበት ማለፍ ሳይሆን #ትናንትን_ማምለክ ነው። በዚህ ጉዳይ ቅር ቢለውም benefit of the doubt ሰቷቸው እስካሁን ሲደግፋቸው የቆየው ህዝብ በቃኝ ሊል ይችላል። የኢትዮጵያ media lanscape 90 ለ 10% በኦሮሞ ህዝብ የቋንቋ ፤ የባህል ፤ የፍትሃዊ ተጠቃሚነትና ሌሎችም ጥያቄዎች ላይ የሚያቀርበው አሉታዊ ዘገባ ነው። ይህ እየታወቀ ምናልባትም በብቸኝነት የኦሮሞንና ሌሎች ድምፅ የሌላቸውን ህዝቦች perspective ለህዝብ የሚያቀርበው OMN ላይ ዛቻ ማድረጋቸው (ያውም በፓርላማ) ትልቅ ስህተት ነው። ለዚህም ነው ሁኔታዎችን በሚገባ ከሁሉም አቅጣጫ የሚያይ አማካሪ የሚያስፈልጋቸው። እውነቱን ለመናገር በዚህ ጉዳይ ላይ እንኳን አማካሪም አያስልፈጋቸውም ነበር። አመት ከግማሽ ጥሩ ሲሰሩ ልክ ነው ብለን እንደደገፍናቸው ሁሉ ተሳስተዋል ብለን ስናምንም መናገር መቻል አለብን። ለማንኛውም ቀጣዩን course of action አብረን የምናየው ይሆናል። ከራሺያ እንደተመለሱ ቸኩለው ወደ ወቀሳ አለመሄዳቸውን በጥሩ ጎኑ ነው የማየው ቢሆንም ከሁኔታው ክብደት አንፃር ሳይዘገዩ የሆነ ነገር ማለት ይኖርባቸዋል።

Tamiru L Kitata

Jawar Mohammed Akkas jedhee ture.
Sila Qeerroo Oromoof kabaja guddaatu malaafi ture.

Dhageeffadhaa👂👂


General Kamaal Galchuu waanan kabajeef waan sadiifidha.

1. Haqa Oromoof jecha kijiba OPDOn waliigaluu didee muudama kabaja qabu lakkisee ba’e.

2. Yeroo dubbatu sodaa tokkollee hinqabu. Oromoon kan amma barbaadu goota akkanaati.

3. Abdii kutatee duuba deebi’ee hinteenye; ammas qabsoo haqaa qabatee jira.

gaafa oromiyaan bilisoomte nama akkanaa aangoorratti arguu barbaanna. Warri isa biraa OPDO tti dabalamanii nama ficcisiisaa jiran kan akka kolonel Abebe Geresu warra garaaf bulanidha.


The current ethnic violence and conflict will only worsen as the country enters election 2020. We don’t have Oromo migrants in Amhara region, only the native Wallos and they can defend themselves.

Ministry of Higher Education and Oromiyaa regional government must reconsider the decision to send our students to Amhara region. Students should not be forced against their interest to go to Amhara region. It has to be voluntary. For students who don’t want to go to Amhara region, the ministry should place them in universities within Oromiyaa.

Government must be proactive, should not cry when the worst happens.


OMN: GRD: Xiinxala Haala Yeroo(Onk 27,2019)


Obbo Jawar Mohammed Waggaa Tokko Dura Gorsaa fi Dhaamsa Dr. Abiyyiifi ODPif Dhaame Ture


Nafxanyaa qamadii gootee
Oromoon “aramaa” jettaa
Oromoo biqqistee darbitee
Nafxanyaa “kunuunfattaa”
Afaan guutuun dubbattee
Akkas “nutti” dhaadattaa
Dhiiga keenyaan si utubnee
Balaa “sirraa” dhoorkinaan
Galanni keenya kana ta’ee
Yaa diqaalaa “nafxanyaa”

Nu guggubde garaa keenya
Mee “maaluma” haa taanu
Diinummaa kankee barree
Si hin amanne durumaanuu
Amma inuu “”ifa”” baastee
Nu beeksiftee kan durarraa
Dhiigni lammii si haa darbu
Siree abdatte san gubbaarraa

Ee jennee amma gahee
Tantee murtiin rabbumarraa
Dhabamumaa si haa godhu
Rabbiin guddaan addunyaarraa
Hamtuu kankee ati yaaddu
Simatti haa deebi’u hadaraa
Afaan afaan isin godhee
Isin haa fixu lafuma irraa


Otuu warra mallaqa jooniyaa, warqii kiloograam Gurguddaa, qawwee konkolaataa Gurguddaa, doolaara hidhaa kuntaalaafii k. K. F waliin qabaman jedhanii odeessan sanneen hidhaa yookin adabaa jiran ta’eeti, oduu guyyaa guyyaan waggaa tokko guutuu odeessaa jiraniin mannii hidhaa Oromiyaa guutee KEENIYAAF SUUDAANIITTIS kan galchan ta’aayyu.

Wanti qabame hunduu DRAMAA SIYAASAATI….