Bilisoomnee..?Oromootu Bilissumma qaba moo Habashootatu

Bilisoomnee…..???

Oromootu Bilissumma qaba moo Habashootatu bilissumma qaba har’a ??

Furmaati :
-OPDOn kan Tigre dha.
– ODP = Habashaa

Qabsootin off irraa ari’un furmaata.


ብዙዎቹ ሀገራዊና ህዝባዊነትን ሳይሆን በአቋራጭ የሚበለፅጉበትንና ዝናን የሚያገኙበትን መንገድ ይቆፍራሉ እንደዚያ ባይሆኖሮ ብዙ የተሻለ አመራርና የለውጥ እስትራቴጂክ በሆነ ነበረ መነቋቆርና ሁልነገር ለኔ ባልተባባልንና ስግብግብነት ባላጠቃን ነበረ ዛሬ ሁሉም ሰው በኤርሚያስ ለገሰ ላይ ዲንጋይ ለመወርወር የሚታገለው ትናንት የትእንደነበረና ምን ሲሰራ እንደ ነበረ ባልዘነጋ ነበረ እነዶክተር አብይና ለማ ብሎም ሁሉም የለውጡ ፊት መሪዎቻችን ተብለው የዛሬ አመት ጮቤ የተረገጠ ላችው ሁሉም የወያኔ ቀኝ እጅና አብረው የሚሆነውን ሁሉ ሲያደርጉ ቢያንስ ባያደርጉም እንኳን ዜጎች ያልታወቀ ቦታ ታፍነው ሲወሰዱ ወሳጁና እንዳሻው አድራጊውን በጉልህ ያውቁት ነበረ ሚስጢር ጠባቂነታቸው ይሄን ያህል እድሜና ዘመን ይኖሩ ዘንድ ያስቻላቸውና ከሚገደሉት ከሚሰደዱት ከሚታሰሩትና ከሚቶረቹት ውስጥ ሌላ የማይታዩና ከወያኔ በሌላ ጥበብ መሰወር የሚችሉ ልዩ ፍጡሩ ሆነው አልነበረም ለዚህ ክስተት ደግሞ ምስጢር አለመሆኑና ሌላውም ህዝብ የሚያውቀውን ዓለም ላይ የተጋለጠውን ይሄን የውያኔን ነውር ስራቸውን ዶክተር አብይ ወደ ስልጣን ሲመጡ ይቅርታ የጠየቁበት ሀቅ ነው የየራሳቸውን የስልጣንና መሰል በሁለቱም መንገድ እንዴት ወደዚች እርከን ደረጃ እንደሚመጡ ሲያመቻቹና ቀዳዳ ሲጠብቁ እንጂ እደዚያ ባይሆን ኖሮማ ልክ እንደ ኤርሚያስ በወቅቱ ከየስልጣናቸው በለቀቁ ስምና ክብራቸውን ባስጠበቁ ነበረ የሆነው ሆኖ አሁንም የዛን ዘመን የስልጣን ባልደረቦቻቸውን እንደ ወንጀላቸው ብዛትና ክፍት አንጠልጥለው እስርቤት በከተቱና ለፍርድ እዲቀርቡ ባደረጏቿው ነበረ ያም ያልሆነበት ምናልባት እኛው ኮትኩተን አሳድገናችሁና ለዚህ አብቅተናችሁ ዛሬ ከኛ ጋር ስትፋጠጡና አሳልፋችሁ ለህዝብ ትሰጡናላችሁ ባለውለታችሁ መሆናችንን ዘንግታችሁ ነው ወይንም አቶ ጌታቸው አሰፋ እዳሉት እኔ ከታሰርኩ ማንም ሰው አይተርፈኝም ሁሉንም ሚስጢር እዘረግፈዋለሁ ማለታቸው ሁሉንም አስግቷቸው ቢሆን እንጂ የተለየ ምንም የተገኘ ሚስጢር ኖሮም ወይንም ጀግንነት ተሰርቶ አይደለም የወደቀ ዛፍ መጥረብያ ይበዛበታል ሆነና አግላይና ጥቅም ወዳጅ የትናንት ታሪክ በሸዋ ልጆች ላይ አጥማሚዎች ተበራክተው ከኢትዮጵያዊያን ጋር ያስተሳሰረን የሸዋነት መልካም ዝናችን እንደ ሌሎቹ በጥላቻ(agoraphobia) ያልተሞላና ሰላም የሰፈነበት ከሁሉ ዜጎች ጋር ተፈቃቅሮና ተከባብሮ የመኖር ብርቅዬ ተሰጦችንና ባህላችንን በመበረዝ የተጠናወቱት ሆኖባቸው በርዘውና ከልሰው ማናቆር ይፈልጋሉ ይሄን እንደ ድርና ማግ ተገማምዶ የኖረ ህዝብ ለመሆነ የመጫና ቱለማ መሰረታዊ የአመሰራረት ታሪካችን በሌሎች ተጠልፎና በተዛባና መሰረቱን ባናጋ መልኩ ይቀርብ የነበረው በወዳጅ ጎሮቤት ታዋቂ ህዝቦቻቸን መመስረቱ እራሱን የቻለ ማስረጃ ነው ብዙ በራዥና ከላሾች ታውቀውበት የስልጣንና ባለፀጋነትን ተከናንበውበታልና ይበቃል ልንላቸው ይገባል::

Show Natobia Selale