Bara mootummaa Oromootii ree kun? Bara barattootni Oromoo Yuunivarsiitii keessaa jumlaan ari’aman

Bara mootummaa Oromootii ree kun? Bara barattootni Oromoo Yuunivarsiitii keessaa jumlaan ari’aman

Oda Labsi FajjiODP fi ABO Marii waliinii 30 09 2011


Oromo share share godha: Caqasaa sagalee bushaa godina oromoo walloo obbo Ahamad Hasan Akkaa Motummaa fedaralaa Humna Addaa nanoo Amarati walin ummata hidhaa jiru Akkaa godina Oromoo walloo jedhamtu tana deeguuf karorfatan ummata hidhan bekamtii godinatin malee Akkaa hidhan himee jira Obboo Ahamad Hasan  Akkaa midiyaattii Ibsa kenine nu dhorgan jedhuu baatus Obo Ahamad Hasan Akkaa midiyaattii sagalee hin keninee jarrii dorsisaa jirti kana hubatuu qaba Ummaanii walloo
Akkaa jarrii godina oromoo diguuf karoraftte

Via: Oromoota Walloo የወሎ ኦሮሞ


“የኦሮሞ ዞን ወቅታዊ መግለጫ”

የተከበራችሁ የዞናችን የአገር ሽማግሌዎች ፣ የሃይማኖት አባቶች ፣ የነገ ተስፋ የሆናችሁ ቄሮዎች /ወጣቶች/ ና ሴቶች ፣የተከበራችሁ የዞናችን አርሶ አደሮች ፣ የከተማ ነዋሪዎች እና የመንግስት ሰራተኞች ፣የተከበራችሁ ከቀበሌ እስከ ዞን ድረስ ህዝብን በማገልገል ላይ ያላችሁ የዞናችን አመራሮች፣ የተከበራችሁ በተለያዩ ሃገራቶች የምትኖሩ የዞናችን ተወላጆች እና የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች
በቅድሚያ ለሌሎች ስራዎች ቅድሚያ በመስጠት ወቅታዊ የሆነ መግለጫ ባለመስጠቴ አንዳንድ አካላቶች ህብረተሰባችንን ለማወናበድና እኛን ለማፍረስ እንዲሁም ባልሆነ መንገድ እንዲያነሳሱ መንገድ በመክፈቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡

በመቀጠል ግንዛቤው እንዲኖራችሁና በተረጋጋ ሁኔታ ችግሮችን ለመፍታት ለምናደርገው ጥረት እንድታግዙን ጥቂት መረጃ እንዲኖራችሁ ቀጣዩን ወቅታዊ መግለጫ በኦሮሞ ዞን አስተዳደር ስም እገልፃለሁ፡፡
“አመራርነትና ሰውነት በችግር ጊዜ ነው”
ዛሬ ይህንን መግለጫ መስጠት ያስፈለገበት ምክንያት ለማህበረሰባችን ክብርና መረጋጋት እንዲኖር በማሰብ ነው
1. የህግ የበላይነት የማይከበርባት ሃገር ለማህበረሰቡ ኑሮ ትልቅ እንቅፋት ይሆናል፡፡ ጉልበትና ስልጣን ያለው ሃይል ብቻ ተጠቃሚ ሆኖ ይኖራል ስለሆነም ይህንን በማገናዘብ በዞናችን በዚህ አመት የተፈጠረው ችግር መልሶ እንዳይደገም የህግ የበላይነት መከበር አለበት በሚለው ላይ መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡

1.1 ደዌ ሃረዋ ወረዳ ላይ ልዩ ሃይል ተብለው የተላኩ ሽፍታዎች ፣ ህዝብን ያሸማቀቁ ፣ ግጭት እንዲፈጠር ታጣቂዎችን ያነሳሱ ፣ የሰለጠኑ ሚሊሻዎችን ለዚሁ ግጭት ግንዛቤ በመፍጠር ያዘጋጁ ፣ ማህበረሰባችን ላይ ጦርነት በማወጅ ተኩስ ያስጀመሩ ፣ ቆሪ ሜዳ ላይ መንገድ ያዘጉ እና የዘጉ ፣ የማጀቴ ወንድም ህዝቦችን በእኛ ላይ እንዲነሱና እንዲዘምቱብን ያደረጉ እና የእኛ ሽማግሌዎች መሃል በመግባት እየለመኗቸው በእንቢተኝነት ተኩስ የጀመሩ ፣ በሁለቱ ወንድማማች ህዝቦች እርቅ እንዳይኖር አንቅፋት በመሆንና ለዳግም ጦርነት ሲያነሳሱ የነበሩ ለህግ ከቀረቡ ሁለቱ ማህበረሰቦች ታርቀው አብረው የሚኖሩ ናቸው በሚል በፍትሃዊነት የህግ የበላይነት መከበር አለበት በማለት ስንጠይቅ ሰንብተናል፡፡

ይሁን እንጂ የአማራ ክልል ፀጥታ አካላቶች በጋራ ከተስማማነው ውጭ በመሆን ለራሳቸው በሚመቻቸው መንገድ የጀመሩት ምርመራ ችግርን የሚያባብስ እንጂ ችግር የሚፈታ አለመሆኑን የክልሉን ፕሬዚደንት ጨምሮ የሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር የፌደራል አካላቶች ገብተው ፍትሃዊ በሆነ መልኩ እንዲጣራ ተግባብተን ይህም በተሳካ መልኩ እንዲከናወን
1.1.1 በከሚሴ ከተማና በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ላይ ክልሉ የጀመረውን ምርመራ ውድቅ በማድረግ በአዲስ መልኩ ጥፋተኛ የሆነን አካል ለይቶ ለህግ እንዲቀርብ ማድረግ ይህም ችግሩ በቅድሚያ የተጀመረበት ወረዳ ማለትም ደዌ ሃረዋ ወረዳ ላይ የምርመራ ስራው እንዲጀመር
1.1.2 በዞናችን ካሉ ፖሊሶች እና አቃቢ ህጎች በምርመራ ሂደቱ የአጣሪ ኮሚቴው አባል እንዲሆኑ
1.1.3 የሁለቱን ማህበረሰቦች ግንኙነት በማይጎዳና ከእውነታ ውጭ እንዳይሆን በጥንቃቄ እንዲፈጸም በአመራር ደረጃ ወደ ህግ ማስከበር እንዲገባ በመወያየት ተግባብተን የጋራ ምርመራ ስራው ተጀምሯል፡፡

ይህ የምርመራ ሂደትም መሬት ላይ ያለውን እውነታ መነሻ በማድረግ ጥፋት ያለበትን አካል ለመለየት እንዲያስችላቸው አስፈላጊ የሆነውን መረጃና እውነታውን የሚያውቁ ሰዎችንና ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች እንዲያገኙ ምቹ ሁኔታ ስንፈጥርላቸው ቆይተናል፡፡ ለምርመራው አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችንም እንዳገኙ በግብረ መልስ ሲሰጡን ቆይተዋል
2. በዚህ ሂደት ውስጥ በከሚሴ ከተማና ጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ምርመራ ላይ የክልል ፀጥታ አካላቶች ራሳቸውን ከችግር ነጻ ለማድረግ በጋራ ከተግባባነው ውጭ በመሄድ ከዞናችን የተወከሉ የምርመራ አካላቶች ጥያቄ በሚያነሱበት ወቅት መልስ ከመስጠት ይልቅ እኛ ጨርሰናል የሚል አቋም ሲያነሱ የዞናችን ተወካይ ኮሚቴ አባላቶቹ እንግዲያውማ እኛ የለንበትም በማለት ሊወጡ ሲሉ መልሰው እናንተ ካልተስማማችሁ ጉዳዩን እናቆየውና ከበአል በኋላ እናየዋለን በማለት ተግባብተዋል፡፡

ይሁን እንጂ ያሉትን ቃል እንደገና በማፍረስ ከዞናችን የተወከሉ የኮሚቴ አባላቶች ሳያውቁ ፣ በጉዳዩ ላይ እንዳልተስማሙ ስለሚያውቁ እነሱን ሳያሳትፉ በድብቅ ኮምቦልቻ ከተማ ላይ የራሳቸውን ውሳኔ በመወሰን ከዞናችን እውቅና ውጭ ዘግናኝ በሆነ መንገድ
2.1 ለሰላም ሌት ተቀን ሲደክሙና ሲለፉ የነበሩ የሃገር ሽማግሌዎችን
2.2 ችግር እንዳይፈጠር ሌት ተቀን ሲሰሩ የነበሩና ችግር ከተፈጠረ በኋላም ችግሩ እንዳይስፋፋ በአስተዳደር ድንበርና በብሄር ሳይወሰኑ የሁለቱን ማህበረሰቦች ከሰሜን ሸዋ አመራር ምንም ድጋፍ ሳይደረግላቸው የሰላም ኮሚቴዎችን ፣ ሽማግሌዎችንና የወረዳዎቻችንና ጎረቤት የሆኑ የሰሜን ሸዋ አዋሳኝ ቀበሌ ማህበረሰቦችን በማገናኘት እርቅ እንዲወርድ ሲሰሩ የነበሩ ምርጥ አመራሮቻችንን
2.3 በብሄራቸው ኦሮሞ ሆነው ነገር ግን ችግሩ በሚፈጠርበት ወቅት የአማራ ማህበረሰቦችን ችግር እንዳደርስባቸው ቤታቸው በመውሰድ ከአደጋ በመታደጋቸው በአርቅ መድረክ ላይ ጭምር በክልሉ ፕሬዝደንት እውቅና የተሰጣቸው

2.4 ችግሩ በተፈጠረበት ቀንም ይሁን በዛ ሰሞን በሃገር የሌሉ ኦሮሞ በመሆናቸው ብቻ የተወነጀሉን ለማሰር ቀን ላይ ኑ ብለው መያዝ ሲችሉ በሌሊት ቤታቸውን በመክበብ ሰውን በሚያሸማቅቅ መንገድ ግጭት እንዲፈጠር ምቹ ሁኔታ በመፍጠር መፈጸሙ ትክክል አይደለም የሚለው የዞናችን አቋም ነው፡፡ ስለዚህ ህግን እናስከብራለን በሚል ሽፋን የተሰራው ስራ ህግን የማስከበርና የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ ሳይሆን የግል ፍላጎትን ለማሟላት እና ሰዎች በማንነታቸው ኮርተው እንዳይንቀሳቀሱና አንገታቸውን ለማስደፋት እንዲሁም ዞኗን ለማፍረስ የተሰራ ካልሆነ በስተቀር ፍትህን ለማስፈን እንዳልሆነ እናምናለን፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ እንደ ዞናችን ችግር የፈጠሩ አካላቶችን ተከትለን በጥፋት ችግርን ለመፍታት ከመሞከር ይልቅ በተረጋጋ መንፈስ ህጋዊ በሆነ መንገድ የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ እንገኛለን፡፡ በዚሁ መሰረት የተፈጠረብንን ችግር ከአጠቃላይ አመራራችን ጋር በመወያዬትና የጋራ በማድረግ
1. ማህበረሰባችንን ማረጋጋት ለምርጫ የማይቀርብ መሆኑን
2. የተፈጠሩ ችግሮችን እስከ መጨረሻው መፍትሄ እንዲያገኙ ለማድረግ እንዲያስችል ያሉ መረጃዎችን በማቀናጀት መፍትሄ ሊሰጡን ለሚችሉ አካላት እያቀረብን እንገኛለን
3. ይህን ችግር እንዲፈታ የሚያግዙ በዞናችን መሰራት የሚገቡ ተግባራትን ለማከናወን በዝግጅት ላይ እንገኛለን
4. የዞናችንን የመንግስት መደበኛ ስራዎችን ለማፍረስ የሚሰሩትን ለደቂቃ ቦታ ሳንሰጥ እና በዚህ ሳቢያም የማህበረሰባችንን ፍላጎት ለመጉዳት የሚሸረበውን ሴራ እንዳይሳካላቸው በማድረግ ከበፊቱ በበለጠ በእልህ ስራችንን በመስራት እንገኛለን፡፡

ስለዚህ
ወቅቱ ማህበረሰባችን ከላይ እስከ ታች በመደማመጥ በልዩ መረጋጋትና ሙሉ ግንዛቤ በመያዝ የምንንቀሳቀስበት ወቅት ነው፣ ለአርሶ አደራችንና ለዞናችን ነዋሪዎች የሚጠቅመው ፣ ለማንነታችን ዋስትና የሚሆነው ከትላንቱ በበለጠ ዛሬ ለሰላም ስንቆም፤ ከትላንቱ በበለጠ ስንደማመጥ በመሆኑ ካለፈው በበለጠ ዛሬ ነገሮችን በማገናዘብ እንድንንቀሳቀስ ጥሪዬን አቀርባለሁ፡፡ ከዞናችን የታሰሩ አካላቶችን በተመለከተ ህግን በተከተለ መንገድ መፍትሄ እንዲያገኙ ሌት ተቀን እንሰራለን፡፡

#አህመድ ሃሰን የሱፍ የኦሮሞ ዞን አስተዳዳሪ


ቧ ..ርችት በቤተመቅደስ

የኣማራ ክልል ቤተመቅደሶች ከፀሎት መገልገያነት ጎን ለጎን ለጦር መስሪያ ትኩስ ልምምድና ስልጠናም ያገለግላሉ

ኣማራ ክልል ምንም ኣይነት ሰዋዊ ኣስተሳሰብም ሆነ ኣመለካከት የለም። ቧዋዊ ኣስተሳሰብ እንጂ። እነዚህ ሰዎች በኣስተሳሰብ ከተቀሩት የኢትዮጵያ ክፍሎች ኣንድ ሺህ ኣመት ወደኋላ እየኖሩ ነው። ኣማራ ክልል ህግም መንግስትም የለም።

ልፍዓተይ ተስፋ መዓካፃ

What do you think about this people??


Kuni hiriira balaaleefannaa paartii OPDON ABO SHANEE irratti bahameedha jedhan!
Yoo hiriira akkanaa argu waan ABO SHANEEN biyya bulchaa jirtu natti fakkaateyyu.

Garuu immoo mirga isaaniitii abbaan fedhe hiriira bahuun, mee akkuma kana boru yoo DEEGARSA SHENEEtiif OPDO balaaleefachuun hiriirrii a deemsifameettii silaa maaltuu uumama?

Erga DHAABNII OPDO malee PAARTIIn oromoo biroo jiraachuu hin qabuuf hojjatan ta’ee, Jijirama guddaatu Jira jechudhaati jajjabaatuu qabdu……. Lol


Madamarii amhaaraaf oromoo.. Waan walitti hin deemne lamaan.