ጦር፣ አንድን ግለሰብ ብያድን ኖሮ፣ ደርግን ያድን ነበር፣ ሙዐመር ጋዳፊን ያድን ነበር፣ ኡመር አልበሺርን ያድን ነበር፣ ወዘተ… የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ፣ አብይ አህመድ ከወደቀ ዓመት አልፎታል፣ ይሄ አሁን የሚደረገው ትግል፣ የእጅ አልሰጥም/አልተሸነፍኩም ባይነት ነው።
ትላንት የጀርመን ሀገር #NGO እንደዘገበው፣ አብይ አህመድ የውድቀት መንገድ ላይ እንዳለ፣ አለም ተገንዝቦታል። ዲሞክራሲ በውጪ ጠላቶች ዜጋን ማስጨፍጨፍ አይደለም። የኤርትራን ጦር፣ የኢትዮጵያን ልብስ አስለብሶ የኦሮሞ ህዝብ ላይ ማዝመት፣ ከፍርሃት እና ከመንቦቅበቅ የመነጨ ነው። ይህ የኤርትራ ጦር የሰፈረው፣ ባሌ ሮቤ ከተማ ነው።
#Ethiopian_Government_Abiy_Ahmed must_Go!
✍Abiy is not a democrat
✍Abiy is not a peace laureate
✍Abiy is a dictator
✍Abiy is a killer
✍Abiy is a racist
✍Abiy is pseudo intellectual
✍Abiy is hate monger
✍Abiy is a murderer
✍Abiy is a layer
✍Abiy is betrayer