Alaabaan ሊሙጥ kun “official flag ODP ta’eera moo?

Alaabaan ሊሙጥ kun “official flag ODP ta’eera moo?


ጥያቄ አለን! ስንጠይቅም በምክንያት ነው።ገብቶናል የሚል አካል ካለ ያስረዳን!

1• ማንነታቸውና ሀገራዊ ስሜት ሳይጋጭባቸው ሰቦና እና ሰቦንቱ የሆኑ ኦሮሞች በብቃት ከሚያለግሉበት ቦታ እያጣናቸው ያለው ለምንድነው? ኦቦ ለማ መገርሳ ፣ጠይቦ ሁሴን እንዲሁም ኮማኔደር አዲሱ አለሙ ለምን አጣናቸው?

2• እነደ ዶክተር ብርሀኑ ነጋ እና ዳንኤል ክብረት አይነት የነፍጠኞች ስርዓት ናፋቂዎችን አቅርቡ የሚሰራ ለውጥ ለምን እነ ፕሮፌሰር መረራ ጊዲናን ፣ ጃል ዳኦድ ኢብሳን እና ኦቦ በቀለ ገርባን ጋር ቀርቦ መስራት አቃተው?

3•የኦሮሞ ህዝብ ማንነት/identity ሊገልፁ ወይም መግለፅ ልክ እንደ ፀረ-ኢትዮጲያዊነት በመቁጠር የሲቪክ ማህበራቶችን ጨምሮ መግፋት ለምን አስፈለገ?

4•የኦሮሞ ብሔርተኝነት በምን መልኩ ነው ኢትጲያዊነትን ሊያሳንስ የሚችለው? ኢትዮጲያዊነት ሳይፈጠርና ሳይኖር!

5• ሁሉን ያማከለ ህብረ ብሔራዊ ሀገር ለመገንባት ኦሮሙማን በማሳነስ መገንባትስ ይቻላል?

እኛ አለገባንም! የገባችሁ አስረዱን ?
ዝም አትበሉ!