Abiy Ahmed Ali “ዉሸት በኪሱ”!

Abiy Ahmed Ali “ዉሸት በኪሱ”!
 
By Mekbib Gebeyehu
 
መለስ ዜናዊ መልስ በኪሱ ይባል ነበር. አሁን ደግሞ አቢይን “ዉሸት በኪሱን” አግኝተናል [አንድ ቀን እዘረዝር ይሆናል] የታደለች ሃገር!.
ይህ ጦርነት እንዳይጀመር ብዙ ወተወትን የሰማ የለም. አቢይ ጦርነቱ አልቆአል ይበል እንጂ ጦርነቱ እዳላበቃ በርግጠኝነት መናገር ይቻላል .ጦርነቱ እስካሁኑ ጊዜ ብቻ ለብዙ ሰዎች መሞት፣ አካለ ጎዶሎ መሆን፣ ከቤት መፈናቀል ምክንያት ሆኖአል. ቁጥሩ ብዙ ነዉ፣ ቁጥር ብቻ አይደለም፣ ከያንዳንዱ ቁጥር በኻላ ያለአባትና ያለእናት የቀሩ ብዙ ልጆች አሉ. አካለ ጎዶሎና ከቤታቸዉ የተፈናቀሉ ብዙ ሺህ ሰዎች አሉ.
አቢይ ይህ ሁሉ አደጋ እንዳልደረሰ በራሱ ፓርላማ ላይ ቆሞ ይዋሻል. ነገሮቹን ሁሉ አቅልሎ ይናገራል. አዝነን ነዉ እንጂ ባሉበት ቦታ [በሱ አባባል ሃገረማሪያም] እንፈጃቸዋለን፣ ቁጥጥራችን ዉስጥ ናቸዉ ይላል. የኢትዮጲያ ህዝብ ይህ ዉሸት እንደሆነ መረዳት አለበት. አቢይ ቢያንስ ዛሬ ይህን የማድረግ ችሎታ የለዉም፣ ቢኖረዉ ይፈጃቸዉ ነበር.
 
ሌላዉ ወያኔን ሲኮንን እንዴት የወያነ የስለላ ድርጅት የኦነግን ባንድራ በማሰራትና በመርጨት ኢረቻ ላይ ህዝብ እንደፈጀ ይነግረናል [የኦሮሞን ልብ ለመሳብ የታሰበች ተራ ብልጥነት]. እርግጥ ነዉ ተደርጎአል፣ ግን እሱ ራሱ የስለላዉ ድርጅት አባል አልነበረም? በሱ የስልጣን ዘመን ከዚህ የባሱ ወንጀሎች አልተፈጸሙም? አዎ፣ ወያነ ፋሽስት ነበር፣ ፋሽስት ግን ወያኔ ብቻ አልነበረም. ሁሉም የኢሃደግ አባል ድርጅቶች ፋሽስቶች ነበሩ. አቢይም ከታማኝ አገልጋዮቹ አንዱ እንደነበር መዘንጋት የለበትም.
 
አቢይ ዛሬ ራሱ ወሳኝ በሆነበት ጊዜ የበለጠ ያስራል፣ የበለጠ ይገድላል. እነ ኮሎኔል ገመቹ አያና፣ አብዲ ራጋሣ፣ ጃዋር ሞሃመድ በቀለ ጋርባ ዳጃኔ ጣፋ በብዙ ሺሆች የሚቆጠሩ በሱ ትአዛዝ አይደለም እስር ቤት እየማቀቁ ያሉት? አያፍርም ሰዉ ፊት ቆሞ ስለሌላዉ ወንጀል ሲያወራ?
አቢይ ልክ እንደ ወያነ በኢትዮጵያ ህዝብና ታሪክ ዉስጥ በፋሽስትነት ሲታወስ ይኖራል.ላንዳንዶቹ ይህ አባባል ዛሬ ላይዋጥላቸዉ ይችላል፣ ግን ሃቅ ነዉ.


Abiy: “I went to Eritrea”
አቢቹ፣ “በሚስጥር ኤርትራ ሄጄ ነበር።”
 
30 Nov 2020 – (EP) Ethiopian prime minister Dr Abiy Ahmed gave a speech in parliament today and said he had travelled in secret to Eritrea.
Eritrean Press had the information at the time but did not wish to reveal about the trip and jeopardise the mission.
 
These were what he said today about Eritrea:
 
“When the Northern Command was attacked, we gave instructions for the rest to retreat to Eritrea.”
“Eritreans fed, dressed and armed our retreated soldiers.”
“Imagine what might have happened if we had not reconciled with Eritrea.”
“I went to Eritrea with three army Generals to inspect our retreated army.”
“The forces that retreated to Eritrea regrouped and under the command of General Abebaw came back to take Shiraro.”
 
“The people of Eritrea have proven to us that not only are they our brothers and sisters, but also they stood by us in our time of need,” said Abiy.
 
Misleading news ??
 
Photo: Archive

Nafxanyaan saboota itoopiyaa ajjeestee fixxee lafa baballifannaaf akka waraanarra jirtu Kan nuuf mirkaneesse namicha #Temesgen tiruneh jedhamu kanadha!
Namichi itti gaafatamaa nageenya biyyoolessaa ta’ee yaada kana bakkaan ga’uufis humna isaa guutuu akka hojjetu beekamaadha!
Nafxanyaan akkasuma!

1 Comment

  1. I can’t believe my eyes , did he said so ?? Temesegen Tiruneh is a bootlicker and will certainly be punished soon! Amahras are enemies of the entire nation and nationalities . You may do your own research to gather the hate speech they made against the entire tribe in ethiopia and handycraft mens , people are handicapped , lost their sight , experience hearing difficulties let alone those degrading remarks against Tigrians and Oromo people. They simply want a unitary adminsitartion led by Amahras. They believe in the amharic version of Voodoos, A religion of West African origin practiced chiefly in Haiti and other Caribbean countries, based on animism, magic,etc.

    We will soon bury them in Tigray!!!

Comments are closed.