Xiyyeeffannoo: Abbaan Duulaa Gammadaa Garee Isaa simateera, Dubbichas harkarraa kan qabu wayyaanee TPLFfi garee (TeamAbbaaDuulaa) ta’uun mirkanaa’eera!!

Xiyyeeffannoo: Abbaan Duulaa Gammadaa Garee Isaa simateera, Dubbichas harkarraa kan qabu wayyaanee TPLFfi garee (TeamAbbaaDuulaa) ta’uun mirkanaa’eera!!

Xiyyeeffannoo: Abbaan Duulaa Gammadaa Garee Isaa simateera, Dubbichas harkarraa kan qabu wayyaanee TPLFfi garee ( #TeamAbbaaDuulaa) ta’uun mirkanaa’eera!! Adeemsa jiru kanaan Wayyaaneen #TeamAbbaaDuulaa ijaaruuf jirti, Warri biyya seenee fakkaattoota isaanii alatti hafaaniif haala mijeessuu dhaqaan. Warri haala eeggachaa jiran eenyuu fa’aa ?? Irraa gahamee jira. Koottu hin nyaatta jedhe abbaan Lataa lubbuu isaa haa maaruu.
Ibsaa Nagaasaa

ኦዴግ የሄደው ሳይደራደር ነው? በእምነት?

የፖለቲካ ድርጅቶች ድርድር በተለይ በሐሳብ ብቻ ሳይሆን አንዱ ገዳይ ሌላው ተገዳይ ሲሆን ድርድሩ የሚሆነው በመሠረታዊ ልዩነቶች ላይ ሊሆን ይገባል። ነገርግን አቶ ሌንጮ ለታ ሀገርቤት ገብተው በተናገሩት መሠረት ድርጅታቸው የተደራደረው ወደሀገርቤት ስለመግባታቸው ብቻ ነው። አነታራኪ ጉዳዮችን እዚያው ሀገር ቤት ሊደራደሩ እንደሆነ ገልጸዋል። ያው ከ20 ዓመተ በፊት መለስን-ህወሓትን አምነው እንደገቡት ዛሬም በእምነት ነው።ልዩነቱ አሁን መለስ ዜናዊ የለም፣ ኦህዴድ አለ።
እስኪ ይሁን፣ ቀና-ቀናውን ብለን ሳንጨርስ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አህመድ ሺዴ “በተለይ ደግሞ በሀገራችን ያለው እድገት አጠቃላይ ሠላምና የዴሞክራሲ መጎልበት በእጅጉ፣ብዙ ለውጥ እንዳለና በአጠቃላይ የኢትዮጲያ ሕብረተሰብም በዚህ ጉዞ እጅግ ተጠቃሚ እየሆነ መሆኑን እነሱ ራሳቸው (የኦዴግ አመራሮች) ያረጋገጡበት ነው” ይላል።

ዴሞክራሲ ከጎለበተ፣ ብዙ ለውጥ ካለና ኢትዮጲያዊያን ተጠቃሚ ከሆኑ ኦዴግ ምን አነታራኪ ጉዳይ ይቀረዋል? ለዴሞክራሲ፣ለለውጥና እኩል ተጠቃሚነት የተሰዉት ንጹሐን ዜጎች ሞታቸው በከንቱ ነበርን?

አሁን ቋንቋው አልተለወጠም።


Dead OPDO and deaf ODF both are somthing in common. What a wast of political marriage here. They are both blood Oromo’s in their hand.
Oromo people looking for justice. This 2 people are criminals


#በጣም_አስቸኳይ
===
#ህወሓት በተመረጡ አንዳንድ ትላልቅ ከተሞች ሕዝብ ላይ ጥቃት ለመፈፀም ዝግጅቱን አጠናቋል!
#ህወሓት በአሁኑ ጊዜ ሕዝብን ከሕዝብ በተለያዩ ምክንያቶች ለማጋጨት ሙሉ ዝግጅቱን በመጨረስ ወደ ተግባር ለመግባት ወስናል፡፡ በደረሰን መረጃ መሰረት ሕዝብ በብዛት በሚገኙበት ቦታ ላይ የቦንብ፣ የፈንጅ፣ እና የተኩስ ጥቃት በመፈፀም ጥቃቱን የአግ7 ድርጅት ነው የፈፀመው ወይም እከሌ የተባለ እምነት ተከታዮች ናቸው የፈፀሙት በማለት እርስ በርስ ሕዝብን ከሕዝብ አንድን እምነት ከአንድ ጋር ለማጋጨት ታስቦበትና በቂ የሰው ኃይልና በጀት ተመድቦለት ወደ ተግባር ተገብቷል መረጃው በቅርብ ቀን በጎንደር ከተማ በእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ የቦንብ ጥቃት በመፈፀም አግ7 ነው የፈፀመው፣ ወይም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ናቸው የፈፀሙት ለማለት እና ግጭት ለመቀስቀስ ዝግጅቱን ጨርሷል፡፡ ህወሓት ከምስረታው ጀምሮ ይህ አይነት ድርጊት እና ተግባር እንደ ዋና ስራው ይዞት የሚንቀሳቀስ የጥፋት ድርጅት ነው እንደሚታወቀው በትግሉ ዘመን የጎንደሩን ቢትወደድ አዳነን በመግደል ኢህአፓ ገደለቻቸው ብሎ ኢህአፓን ከሕዝብ ለመነጠል የሔደበት ርቀት እና ስልጣን ከያዘ በኃላ የተለያዩ የሽብር ስራዎችን በመፈፀም በኦነግ ያመካኝ እንደነበር ማስታወስ ይቻላል፡፡ በመሆኑም ሁሉም የህበረተሰብ ክፍል በጥንቃቄ እንዲከታተል መረጃውን ይፋ አድርገናዋል፡፡ ድል ለሕዝብ!!! የአግ7 ዘመቻ ነፃ ትውልድ፡
Ethiopia Weyenem Motትላንት ጠ/ሚኒስትሩ የተወሰኑ ትግራዮችን ጠርቶ ስብሰባ ቢያደርግም፤ በስብሰባው ላይ ከተሳታፊዎች በኩል:-
* ስለኦህዴድ ወይም ብአዴን ወይም ስለሌላ ማናቸውም አካል የቀረበ ቅሬታ አልነበረም።
* ከአማራና ከኦሮሞ ህዝብ በኩል ችግር የለብንም፤ አንዳንድ ቦታዎች ዱርየዎች ከፈጠሩት ችግሮች ውጪ ተብሏል።
* ስለግብዣውም ምስጋና ቀርቧል።
በአጠቃላይ ዝምታና ግርታ የሰፈነበት መድረክ ነበር።

አንዳንድ ሀገራዊ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን፤

የታደሰ ሀይሌ ሚስት “የሹመት አሰጣጡ እንዴት ነው፤ አማካሪዎች እንዳያሳስትዎት….” የሚል አስተያየት አቅርባ፤

“ሹመት የምሰጠው እኔ አይደለሁም……በሚኒስተር ደኤታ ማዕረግ ለትግራዮች ከኮታ በላይ ተጨማሪ ቦታ ከኦህዴድ ኮታ ቀንሼ ሰጥቻለሁ…..ከታደሰ ሀይሌ በቀር ሌሎቹ ጡረታ መውጣት ፈቃደኛ አልሆኑም ነበር… አሁንም ቢሆን ሌላ ስራ እየፈለግንላቸው ነው አናስራቸውም” ምናምን የሚሉ መልሶችን ሰጥተዋል።

አንድ የፌስቡክ ተጠቃሚ የሆነች አርቲስት (ከሌላ ብሔር) ተነስታ “እኔ ኢትዮጲያዊ ነኝ”፣ “የስርዓት ለውጥ መጥቷል” ምናምን እያለች ግራ ያጋባ አስተያየት ሰጥታለች። ምናልባት ስብሰባው ብሔርተኛና ተቃውሞ የበዛበት ይሆናል በሚል ስጋት አስቀድሞ ተዘጋጅቶ የቀረበ አስተያየት ይሆናል።

አንድ ግለሰብ “እኔ ባለሙያ ነኝ፣ ወርቅ ያን ያህል ችግር አይፈጥርም፤ ሰላማዊ ሰልፍ ስለተወጣ ብቻ ኢንቨስትመንት ይታገዳል ወይ?” ብሎ የጠየቀ ሲሆን፤
ጠ/ሚው ሲመልሱ “ስህተት እንደሆነ እናውቃለን ለግዜው ህዝቡ ይረጋጋ ብለን ነው….ችግር የሚፈጥሩት እና የሚያባብሱት ሚዲያዎቹ ናቸው፣ የኛ ሀገር ሚዲያዎች በቀላቢዎቻቸው ነው የሚመሩት፤…..ENN ከቁጥጥር ውጭ ነው፣ ልቅ ሚዲያ ነው… ” ምናምን በማለት ትንሽ ግር የሚያሰኝ መልስ ሰጥተዋል።

(ለነገሩ የለገደንቢን የሚድሮክ ወርቅ ስራ የኤሌክትሪና የውሀ መስመር በመቁረጥ ስራዉን ያስቆመው ያካባቢው ወጣት ነው። መንግስት አግጃለሁ ያለው ከዛ በኋላ ነው)

በተጨማሪም ጠ/ሚው:-

* ህወሓትና የትግራይ ህዝብ አንድ አይደለም ብሏል።
* ህወሓት ባለፉት 2 ዓመታት ተበላሽቶ ነበር አሁን ግን ተለውጧል ብሏል።
* ተሰብሳቢውን “እናንተ ከአዲስ አበባ እንጂ ከትግራይ የመጣችሁ አይመስለኝም ምክንያቱም ፊታችሁ ላይ ምቾት ይታያል” የሚል ገራሚ አስተያየት ሰጥቷል።

በመጨረሻም፡ “ተጨማሪ ጥያቄ ያላችሁ?” ቢልም ተሰብሳቢው ምንም ጥያቄ ሳይጨምር በአክብሮት ሞቅ ያለ ጭብጨባ በማድረግ ስብሰባውን ዘግቶታል።
======

(ተጨማሪ – የተረሳ)
መለስ ብዙ ስራ ሰርቷል ግን ይበጠለጠላል። እኔ ብዙ ስራ ሰርቻለሁ፣ እስረኞች አስፈትቻለሁ ግን የኢትዮጲያ ህዝብ ምስጋና የለውም። የሚሰራ ሰው አያመስግንም ~ ብሏል ጠሚው።
Daniel Berhane


Kunis waan addaati!!OPDO’n guutumatti oromoodha BE’ADEN guututti amaaraa miti jedha namni qondaala beaden ture tokko.
opdo keessaa qoodnaaf moo akkam haa goonuuf laata? Na marare dhugaa!!