4ኪሎን ያስደነገጠ የኦሮሚያ ብልጽግና አባላት ጥያቄ!!

4ኪሎን ያስደነገጠ የኦሮሚያ ብልጽግና አባላት ጥያቄ!!

ሳሞኑን በመላ የኦሮሚያ ዞኖች በተከሄደው የብልጥግና ጉባኤዎች አይናቸው የተከፈተላቸውና በኦሮሞነታቸው የሚቆጩ የብልጥግና አባላት በጀግንነት ያነሳቸው ቦምብ ጠያቄዎች አብይን ከማስደገጡ የተነሳ አንዳንድ ከፍተኛ አመራሩን ለምክክር መጥራቱ ተሰማ.፡፡ አካሄዳችሁ ከህዝብ ነጥለውናል፤ አማራ ሲደራጅብን እኛ ግን የኦረሞን ሃይል እበተንን ነውና ከባድ ታሪካዊ ስህተት እየሰራን አይደለም ወይ የምንታገለውስ ለማን ነው የሚሉ ቾሀቶች በየዞኑ ተስተጋብተዋል!
ከተነሱ ከባባድ ጥያቄዎችም ጥቅቶቹ፡
 
1. የአማራ ብልጥግና የአማራ ተቃዋሚ ድርጅትን ሰብስቦ በማቀናጀት ፊፍፊኔን ጨምሮ ሁሉንም የስልጣን እርከኖች ለመቆጣጠር ሲራራጥ የኦሮሚያ ብልጥግና ግን፡
 
1.1. የኦሮሞ ፓርቲዎችን እያፈረሰ ኦሮሞን አማራጭ ማሳጣቱ ከምን የመነጨ ነው?
 
1.2. የኦሮሞ ብልጥግና ስለፊንፊኔ አንድም አቃም የማያሰማው ምን አስበው ነው፡ የኦሮሚያ ድንበር በየቦታው በአማራ ተስፋፊዎች የሚገፋው ኦሮሚያ ድንበር ጉዳይ እስከመቼ ዝም ይባላል ያሉ አባላት ነበሩ ፡፡
 
1.3. አንድም የአብን አባል እስር ቤት ባልገባበት እኛ ባዶ እጁን ከወያኔ ጋር የተፋለመውን ቄሮ ግርሳ እያልን በማንቃሸሽና በማሰር ለምን የኦሮሞን ትግል እናዳክማለን? ለምን ታርክ እናበላሻለን ሲሉ ተቆጥተዋል፡፡
 
1.4. አብን ፤ ባልደራስ፤ ኢዜማና የአማራ ብልጥግና ከምርቻ በፊትና በሃላ ድምጥ በለመሻማትና በጋራ ወንበር አዋጥቶ እኛን ከስልጣን ለማሽቀንጠር በግልጥ ሲደራጁ እኛ ግን የኦሮሞን ድርጅጤች አስረንና አሳደን ተዳክመናልና ጋዲሳ ኦሮሞን ተጠቅመን የኦሮሞን ሃይል በማሰባሰብ የክልሉን ሰላም ለምን አናሻሽልም
 
1.5. አብንና የአማራ ብልትግና ፓርቲ በቃላት እንካን ሳይነቃቀፉ ፊንፊኔንና የ4ኪሎን ስልጣን ለመሰልቀጥ ሲዘጋጁ የኦሞሞ ብልጽግና ግን የኦሮሞን ትግል በሚባታትን መልኩ ከፍተኛ የመከፋፈልና የማሰር እንድሁም ግርሳ እያለ በመንቃሸሽ ብቻችንን አስቀርተውናል፤ በኦሮሞ እጅ የገባውን ስልጣን እያስነጠቅን አይደለም ወይ?
 
2. ለኦሮሞ ቃል የገባናቸውና መሰረታዊ ጥቄዎቹን ያነሱ የብልጥግና አባላት እየተወነጀሉ ሲታሰሩና ከሲጣን ሲባረሩ ጵሬዝዳንቱን ጨምሮ የአማራ ብጥግና እንደልቡ ኦሮሞንና የኦሮሞን ፓርቲ እየተሳደብ ዝም መባሉ ለምንድነው
 
3. የኦሮሞ ህዝብ በእኛ እንዳይተማመን ከሚያደርጉ በርካታ የአማራሮቻችን ስህታት በአስቸካይ ከልታረሙ በምርጫው አናሸንም
 
4. ህገመንግስት ሳይሻሻል የትግራይን መሬት በመከላከያ ሽፋን የነጠቀው የአማራ ወራሪ ለምን ዝም ይባላል
 
5. የቀድሞ ስርአት ናፋቂ አማሮች ህገወጥ ባንዲራ ይዘው ሲጨፍሩብንና ከፍተኛ አመራሮቻችንን ሲሳደቡ የማይጠየቁት ለምንድነው?
 
6. መደመር ርዕዮታለም ሊሆን ይችላል ወይ ብሎ የጠየቁም ነበሩ
 
7. የታርቲያችን ፕሬዝዳንትስ ለምን አንድም ቀን የብልጥግናን ከድሬ በተማላ ሁኔታ ሰብስቦ አያወይም፤ ግልጽ ያልሆኑ ትእዛዞችን ብቻ መቀበልና በየቀኑ ከህዝቡ ጋር መጣላት ሰልችተውናል ብለዋል አባላቱ
 
8. ስላምእራብ ኦሮሚና ስለቤኒሻንጉለም አንስተው ህዝቡ ከኛ ጋር አይደለም ወደ ተራዘመ ጡርነት እየገባን ነው፤ ጫካ ያለውን እያጠናከርን ያለነው እኛው ነን፤ ህዝቡን ንቀውናል ሲሉ ያማረሩም በርከቶች ናቸው፡፡
 
9. የውጪ ጉዳይንና የኢኮኖሚና የፋይናንስን ሴክተር ሙሉ በሙሉ ለአማራ አሳልፈን በመስጠታችን ከፍተኛ የሀገር ውስጥ የኑሮ ውድነት በመፈጠርና ከአጋር ሀገሮችና ድርጅቶች ያለንን ድጋፍ በማበላሸት ምንግስት እንዲወድቅ ሴራ እየተሰራብን አይታያችሁም ወይ ሲሉ አምርሮ የጠየቁ የብልጥግና አባላትና የዞን አመራሮች በርካታ ነበሩ፡፡
 
10. በአብዛኛው ዞረኖች ከተነሱ ጥያቄዎችና የተጠቆሙ የመፍትሄ ሃሳቦች ውስጥ ከፊታችን ባለው ምርጫ በድብቅ ከተደገሰብን ሴራ ለማምለጥ የኦሮሞ ህዝብን ልብ ማግኘት ግዴታችን ይሆናል፤ ለዝህ ደግሞ እኛ ተቃዋሚን ሰብበስበን ከማወያየት ጀምሮ፤ የታሰሩትን በድርድር ፈትተን ከውጪ የተጋረጠብንን አደጋና ሴራ መቀልበስ አለብን ብለዋል፡፡
 
ጉዳዩን በማከታተል ላይ የነበሩ ምሁራንም የበላይ አመራሩ ማድመጥና ምላሽ መስጠት ከቻለ የተነሱ ወሳኝ ጥቄዎች መሆናቸውንና የዘገየ ቢሆንም ከህዝብ ጋር በመታረቅና የተሸለ የምርጫ ቁመና ለመያዝ እንድሁም የኦሮሞን ጥቅም ለማስከበር የሚጠቅም አቅጣጫ መሆኑን እተያየት ሰጡ ምሁራንም ተናግረዋል፡፡

Oromoo qaanii keessa jirtu kana ilaalimee!!

1 Comment

  1. መንገዱን ጨርቅ ኣርጎላቸው ወ ደ ፊንፊኔ ገብተው አንዲንቀበላቸው ያብቃን ኣሜን(last word loudly uttered)

Comments are closed.