ይድረስ ለመስሎ አደሮች:ትግሬ የበላይነት የለም ብላችሁ ጭራችሁን እንደውሻ ለምትቆሉ ።

ይድረስ ለመስሎ አደሮች:ትግሬ የበላይነት የለም ብላችሁ ጭራችሁን እንደውሻ ለምትቆሉ ።

ይህን ሰው ሥራውን ሁሉ ስታዩ ከሚናገረው ከሚያስተላልፈው እና ትክለ ስብዕና በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የጀርመን ናዚ ዋናው ማስተር የነበረውን የሞት ዶክተር ይባል የነበረውን አዶልፍ አይክማንን ይመስለኛል ።

ትርጉም።
======
ከሞላ ጎደል ይሄን ይመስላል ። ዋናው መልዕክቱ እስካሁን የምናደርገው መንገድ ልክ አይደለም ይላቸዋል ። በዘዴ መደረግ እንዳለበት ይመክራል ጥላቻውን ለማስቀጠል ነው ትዕዛዝ የሚያስተላልፈው ።

የምታዩትን ኦሮሞ እና አማራ ሁሉን በለው አትበሉ እየለያችሁ ነው ይላል።ይህ በሥራ እና በትምህርት የምታዩአቸውን የሁለቱን ሕዝቦች ስታዩ የምትናገሩትን አቁሙ ። የምትፈፅሙትንም አቁሙ  ማድረግና መፈፀም ያለባችሁ በዘዴ ነው ሰዎችን ለይታችሁ እወቁ ነው ጥቃቱ የሚፈፀመው “ፀላዒ” ማን እንደሆን ለይታችሁ እወቁ ።ጠላት ማነው ብላችሁ ለይታችሁ ነው የሚለው ።እስካሁን በጀምላ ይደረግ የነበረው አሁን ላይ አይሰራም ነው የሚለው ።

ሰዎች ከሕወሓት ጋር ተባብራ ሰዎቻችን እያፈነች ደንበር ተሻግራ የጎንደርን መሬት እየወረረች ሰውን ከነነፍሱ እሳት ከምታቃጥለው ሱዳን ይልቅ በኤርትራ ላይ እንትናቸው የሚቆምባቸውን ሰዎች ሳይ በጣም አዝናለሁ 
ሕወሓት የጠላውን ሁሉ እየጠሉ” አማራ” ነኝ ማለት ከባድ ጥያቄን ያጭራል ።
እንደብአዴን ከሆነ አማራነት የአማራ ወኪል በኔ በኩል አልቀበለውም ብአዴ አማራን እጅ ጠምዝዞ ሲያሳርድ እንጅ ለአማራ ሲታደግ አላየሁም ።
ግን ራሱን የአማራ ወኪል አድርጎ ይጠራል በዳይኖዘሩ በበረከት ስምዖን በዳግማዊው መለስ ያልታወቀበት ከ40 ዘመን በላይ ፀረ አማራው አዲሱ ለገሰ እየተመራ ።


ይድረስ ለመስሎ አደሮች
==================
ትግሬ የበላይነት የለም ብላችሁ ጭራችሁን እንደውሻ ለምትቆሉ ።

መቸም ሁለም የትግራይ ሰው ገበሬውም አፈር ገፊውም ተጠራቅሞ ሥልጣን ማስያዝ አይቻልም ።

ቢሆን የሌላ ዝርያ ያለው ዶክተር ፕሮፊሰር ብትሆንም ፣ የትግሬ ገበሬ ምንም ባትማርም በ21ኛው ምዕተ ዓመት ኢትዮጵያ ዜጋ ነኝ ብለህ የምትኮራ ፣ ከወርቃማውና ወለላው ሕዝብ መፈጠር ራሱ በቂ ነው ። ይህ የበላይነት አይደለም ።
የልብ እስፔሻሊሰረቱ ለዶ/ር ማሩ ፍቅሩ ደቂ ትግራይ ያለመሆን ጦሱ እስራት እንበለ ምክንያት ከ4 ዓመት በላይ መጉላላት የሀብት ንበረት ውድመትና ክስረት ። ይህ የትግሬ የበላይነት ውጤት አይደለም?
የነ ዶክተር መራራ ጉዲና ከሥራ ገበታ መፈናቀል ለሳሞራ የተሰጠው ፕ/ ር መሰጠት ። የትግሬ የበላይነት የለም?

ሁሉም የትገራይ ሰው የሚዘረፍ ካለ መዝረፍ ይችላል በየመስሪያ ቤቱ በየመንግሥት ተቋሙ ያሉት ትዕዛዝ ሰጭው እሱው የትግሬ ሰዎች ናቸው ።

አንድ ምስኪን ለምግብ ያላነሱ ለስራ ያለደረሱ ቤተ ሰብ የሚያስተዳድር አባውራ የሌላ ብሔር ይም ከትግሬ ውጭ ከሆነ የቢሮው ኃላፊ ያ የትግሬ አለቃህ የአይን ቀለምህ አላማረም ብሎ ደሞዝክን ቀጥቸሀለሁ ሲልህ ምንም ሳታጠፋ ምን ይሰማሀል?
እኩልነት?

ይች እንኳ ቀላሏ ናት ወደማሰሪያ ሊልክህና በአሸባሪ ተጠረጠርክ ትግሬን ትጠላለህ ብሎ ወፌ ይላላ ይሰቅልሀል ነፍስህም በእሱ እጅ ናት ።
አቤት ወዴት ብለህ የእግሩን ጫማ ካልሳምክለት ቀጣዩ ከሥራ ያባርርሃል በዛ ቦታ አንተ ብትሆን አወ እኩል ነኝ ልትል ነው?

እንዴት ነው የትግሬ አለቃህ ደሞዝክን በመብቱ ሲቀማህ ያለጥፋትህ እኩል ዜጋ ነኝ የምትለው?


Eshete Kassa Zewudie


ደስ የሚል ዜና ነው
============== እውን ከሆነ ወንድም አያገባነም ብንችል ከኤርትራ ጎን ልንቆም ይገባል በትግሬ ነፃ አውጭ ሀገር ተቀምተን በሀገር ባይተዋር የተደረግነው ወገኖቻችን ከሱዳን ጋር በመሆን ነው ።
በሚሊየን የሚቀጠሩ አማራዎች የዘር ማጥፋት ተካሂዶብናል።
ከሕወሓትና ከሱዳን የምናወራርደው የወገን ደም ሂሳብ አለን ።
እኛን ሊያስደስተን ልንደሰት ይገባል ።
የአማራን ስቃይ ለማስቆም ከግብፅ ጋር ቀርቶ የቀድሞዋ ወራሪ ኢጣሊ የትግሬ ነፃ አውጭን ጦርነት ቢከፍቱ ከጣሊያን ጋር መቆም ግድ ይላል ምክንያት በ43 አመታት የደረሰብንን እናውቀዋለን ።

ከሀገር በፊት የአማራ የሕልውና አዳጋ በሕወሓት ተደቅኗል በተለይ የሰሜን ጎንደር የጥፋት ድግስ በዚህ ወቅት ተደግሷል የሱዳን ጦር ደንበር አልፎ በጎንደር በኩል ሰፍሯል ።
ከአስናቀው አበበ ፖስት የተሰጠ ኮሜንት ነው
Asnakew Abebe

ከታሪክ ማህደር
መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያው ውስጥ አስተማማኝ እኩልነትን ያስፋፋው ትግራይ ሄዶ እንዲህ በማለት ነበር።
“እንኳንም ከናንተ ተፈጠርኩ ፣ እንኳንም የሌላ አልሆንኩ ፣ እንኳንም ከዚህ ወርቅ ሕዝብ ተፈጠርኩ።” ይህ አባባል የስርአቱ መሰረት መሆኑ አይዘነጋም።
ሰው ቢረሳም ታሪክ አይረሳም!