ትግራይ

ትግራይ ሄዳ የተመለሰችው Dureti Melaku በኣይኗ ያየችዉ እንደ ሚከተለው ፅፋለች.

ትግራይ ሄዳ የተመለሰችው #Dureti_Melaku በኣይኗ ያየችዉ እንደ ሚከተለው ፅፋለች….. ይነበብ ስለ ትግራይ መሬት ላይ ያለዉን ሁኔታ መረዳት ይቻላል ። “ከ 27 ቀናት በኋላ ፊንፊኔ ገብተናል”   ነገሮች የተስተካከሉ መስሎን ከመስራበት NGO የስራ ባልደረቦች ጋር ሆነን [Read More]