አሃዳዊ የሽግግር መንግሥት
Amharic

አሃዳዊ የሽግግር መንግሥት ለፌደራል አገር? በፍጹም አይታሰብም!! (በዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ)

አሃዳዊ የሽግግር መንግሥት ለፌደራል አገር??? በፍጹም አይታሰብም!! (በዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ) KMN:- Oct, 11/2020   የሥልጣን ዘመኑ ያበቃው የፌደራል መንግሥቱ ብቻ ሳይሆን፣ የክልሎቹም ነው። የፌደራሉን መንግሥት አስፈላጊ ግልጋሎቶችና ኃላፊነቶች ለማስቀጠል የሚችል የሽግግር መንግሥት እንደሚያስፈልገው ሁሉ፣ በዘጠኙ [Read More]