ከአንድ ባንክ
Amharic

ማንኛውም ግለሰብ ከአንድ ባንክ በአንድ ቀን ከ50 ሺህ ብር በላይ በጥሬ ማውጣት አይችልም ተባለ

ማንኛውም ግለሰብ ከአንድ ባንክ በአንድ ቀን ከ50 ሺህ ብር በላይ በጥሬ ማውጣት አይችልም ተባለ ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ትላንት ማለትም መስከረም 27 ቀን 2013 አ.ም ለሁሉም ባንኮችና አነስተኛ የብድርና ቁጠባ ተቋማት በላከው ደብዳቤ ; [Read More]

አመራሮች
Amharic

የኦሮሞ ተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ላይ የተደረገውም ከዚህ የተለየ አይደለም።

#TFI የኦሮሞ ተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ላይ የተደረገውም ከዚህ የተለየ አይደለም። ጃዋር መሀመድ አስክሬንን ወደ አዲስ አበባ መመለስ በሚል ክስ ተጀምሮ ወጣቶችን ግብፅ ድረስ ልኮ ማሰልጠን የሚል የፈጠራ ክስ ቀርቦበት ከታሰረ ሶስት ወር አለፈው። ጃዋርን ከፖለቲካ [Read More]