የፅንፈኛ አህዳዉያን ሚዲያዎች
Amharic

“ውሾች ይጮሃሉ ፤ ግመሉም ይጓዛል”ኢትዮ 360 እና ኢሳት የሚባሉ የፅንፈኛ አህዳዉያን ሚዲያዎች

“ውሾች ይጮሃሉ ፤ ግመሉም ይጓዛል” ኢትዮ 360 እና ኢሳት የሚባሉ የፅንፈኛ አህዳዉያን ሚዲያዎች የዎላይታን ክስተት አስታከው እንደለመዱት ሲዳማን ሲሳደቡ እና ሲያጠለሹ ውለዋል ። የዎላይታን ህዝብ ጥያቄ ከዎላይታ ህዝብ ፍላጎትና ከሃገሪቱ ህገ-መንግስት አንፃር ብቻ ማየት እየተቻለ [Read More]

የአገው ህዝብ
Amharic

የአገው ህዝብ የክልልነት ጥያቄ‼️

የአገው ህዝብ የክልልነት ጥያቄ‼️ የአገው ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት ሙሉ በሙሉ ለማረጋገጥ የአገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለመመስረት በ07/12/2012 ዓ/ም ለአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን አፈ-ጉባኤ ጽ/ቤት ለዞን ም/ቤት ቀርቧል። የክልልነት ጥያቄው በሰነድ ተዘጋጅቶ የቀረበላቸው አፈጉባኤው፡ [Read More]