ኢትዮጵያ
Amharic

“ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የግብፅ ፓርቲ ብልፅግና ነው፡፡

መከላከያን የማፍረስ ሂደትም በይፋ ተጀመረ ማለት ይሆን…? #abiy_must_be_removed. “ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የግብፅ ፓርቲ ብልፅግና ነው፡፡ ለምን እንደሆነ ልንገርህ፡፡ ዋሽንግተን ላይ ሲደረግ የነበረው ክርክር በስንት አመት እንሙላው የሚል ነው፡፡ በ20 ዓመት ይሞላ ወይስ በ7 ዓመት ይሞላ [Read More]