የአብይ አህመድ መንግሥት
Amharic

እያገረሸበት ያለው አዲሱ (የአብይ አህመድ መንግሥት) አምባ-ገነንነት በኢትዮጵያ

#Finfinnee (Inbox) “የብልጽግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል እና አደስ አበባ መሰተዳደር ውስጥ በሚገኙ በሁሉም ቢሮዎች፣ ኮምሺኖችና ባለስልጣን መስተዳድሮች ውስጥ የፓርቲውን ጉዳይ የሚያስፈፅሙ ሰዎችን በምክትል ማዕረግ በየእረከኑ በመመደብ ላይ ይገኛል፡፡ ይህም መዋቅር እሰከ ዞንና ወረዳ ድረስ የተዘረጋና በተመሳሳይ [Read More]