የትግል አቅጣጫ
Amharic

የኢትዮጵያ ህዝቦች ቀጣይ የትግል አቅጣጫ ምን መሆን አለበት?

ይህንን ምርጥ መንገድ አመላካች ትንተና ወንድማችን ዶር Birhanemeskel Abebe Segni አቅርቦታል። ዶርን አመሰግናለሁ የኢትዮጵያ ህዝቦች ቀጣይ የትግል አቅጣጫ ምን መሆን አለበት? 1፣ መግቢያ፣ ዘረኞቹ እና ሸፍጠኞቹ አሃዳዊያን፣ በእኔ ላይ ከከፍቱት ተከታታይ ስም የማጥፋት ዘመቻ አልፋው፣ [Read More]