የአቶ ለማ
Amharic

የኦሮሚያ ክልል ቴሌቪዥን የአቶ ለማ መገርሳን ንግግር አላስተላልፍም ማለቱ እያወዛገበ ነው

(bbcamharic)—በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የሚተዳደረው ‘ኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ’ የመከላከያ ሚንስትሩን አቶ ለማ መገርሳ ድምጽ አላስተላልፍም ማለቱ በድርጅቱ ጋዜጠኞች ዘንድ ቅሬታን ፈጠረ። ለበርካታ ሳምንታት በመገናኛ ብዙሃን ሳይታዩ ቆይተው የነበሩት አቶ ለማ መገርሳ፤ ትናንት በአቶ ካቢር ሁሴን ቀብር [Read More]