የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቦርድ
Business

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቦርድ ዘረኝነት አይኑን ስለወረው በጥድፊያ እየተወራጨ ነው።

(Inbox) “የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቦርድ ዘረኝነት አይኑን ስለወረው በጥድፊያ እየተወራጨ ነው። (አቶ አቤ ሳኖ የCBE President አድስ በመሆኑ ገና አልደረሰባቸውም) የባንኩ ቦርድ ለዋትሮው በወራት የሚሰበሰብ ቢሆንም በለፉው 1 ወር ባልሞላ እድሜው ውስጥ አምስት ጊዜ ተሰስቧል። [Read More]