ብልፅግና
Amharic

በአዲስ የኢህአዴግ(ብልፅግና) ዘመን ስልጣን ለማግኘት ከፈለግክ ፓርቲውን እና ጠ/ሚሩን መደገፍ በቂ ነው። አሁን ላይ ስልጣን ላይ የወጡትን ሰዎች ተመልከታቸው።

“በአዲስ የኢህአዴግ(ብልፅግና) ዘመን ስልጣን ለማግኘት ከፈለግክ ፓርቲውን እና ጠ/ሚሩን መደገፍ በቂ ነው። አሁን ላይ ስልጣን ላይ የወጡትን ሰዎች ተመልከታቸው። ሁሉም በእውቀት እና በብቃት ሳይሆን ከጠ/ሚሩ ጋር ካላቸው ወዳጅነትና ከአክቲቪዝም ዘለው የፓርቲው አባል ስለሆኑ ነው የስልጣን [Read More]